Results for duly agreed translation from English to Amharic

English

Translate

duly agreed

Translate

Amharic

Translate
Translate

Instantly translate texts, documents and voice with Lara

Translate now

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

agreed

Amharic

ተሥማምቻለሁ

Last Update: 2024-11-28
Usage Frequency: 1
Quality:

English

he ( agreed to ) cast lots , and he was condemned :

Amharic

ዕጣም ተጣጣለ ፡ ፡ ከተሸነፉትም ሆነ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

he ( agreed to ) cast lots , and he was among the losers ,

Amharic

ዕጣም ተጣጣለ ፡ ፡ ከተሸነፉትም ሆነ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

they called together their companions and agreed to slay the she-camel .

Amharic

ጓደኛቸውንም ጠሩ ፡ ፡ ወዲያውም ( ሰይፍን ) ተቀበለ ፡ ፡ ወጋትም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

for many bare false witness against him, but their witness agreed not together.

Amharic

ብዙዎች በሐሰት ይመሰክሩበት ነበርና፥ ምስክርነታቸው ግን አልተሰማማም።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and when he had agreed with the labourers for a penny a day, he sent them into his vineyard.

Amharic

ሠራተኞችንም በቀን አንድ ዲናር ተስማምቶ ወደ ወይኑ አትክልት ሰደዳቸው።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

certainly , he has not duly fulfilled his commands .

Amharic

በእውነት ያንን ( ጌታው ) ያዘዘውን ገና አልፈጸመም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

have the unbelievers been duly rewarded for their deeds ?

Amharic

ከሓዲዎች ይሠሩት የነበሩትን ( ዋጋ ) ተመነዱን ? ( ይላሉ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

that is of the news we reveal to you of the unseen . you were not present when they agreed upon their plan , scheming .

Amharic

( ሙሐመድ ሆይ ) ይህ ወዳንተ የምናወርደው ሲኾን ፤ ከሩቅ ወሬዎች ነው ፡ ፡ አንተም እነርሱ ( በዩሱፍ ) የሚመክሩ ኾነው ነገራቸውን በቆረጡ ጊዜ እነሱ ዘንድ አልነበርክም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and the birds , duly mustered , every one to him reverting ;

Amharic

በራሪዎችንም ( አእዋፍን ) የሚሰበሰቡ ሆነው ( ገራንለት ) ፡ ፡ ሁሉም ለእርሱ ( ማወደስ ) የሚመላለስ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and indeed before this they had agreed with allah that they would not turn their backs ; and the covenant of allah will be questioned about .

Amharic

ጀርባዎችንም ላያዞሩ ከዚያ በፊት በእርግጥ አላህን ቃል ኪዳን የተጋቡ ነበሩ ፡ ፡ የአላህም ቃል ኪዳን የሚጠየቁበት ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

upon the day when god 's enemies are mustered to the fire , duly disposed ,

Amharic

የአላህም ጠላቶች ወደ እሳት የሚሰበሰቡበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡ እነርሱም የሚከመከሙ ኾነው ይነዳሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and his hosts were mustered to solomon , jinn , men and birds , duly disposed ;

Amharic

ለሱለይማንም ሰራዊቶቹ ከጋኔን ፣ ከሰውም ፣ ከበራሪም የኾኑት ተሰበሰቡ ፡ ፡ እነሱም ይከመከማሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and remember , when we made a covenant with you whereby you agreed you will neither shed blood among you nor turn your people out of their homes , you promised , and are witness to it too .

Amharic

ደሞቻችሁን አታፍስሱ ነፍሶቻችሁንም ( ከፊላችሁን ) ከአገሮቻችሁ አታውጡ የምንል ስንኾን የጠበቀ ቃል ኪዳናችሁን በያዝንባችሁ ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ ከዚያም ( በኪዳኑ ) አረጋገጣችሁ ፤ እናንተም ትመሰክራላችሁ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and when ye have divorced women and they reach their term , place not difficulties in the way of their marrying their husbands if it is agreed between them in kindness . this is an admonition for him among you who believeth in allah and the last day .

Amharic

ሴቶችንም በፈታችሁና ጊዜያቸውን በደረሱ ጊዜ በመካከላቸው በሕግ በተዋደዱ ጊዜ ባሎቻቸውን ከማግባት አታስተጓጉሏቸው ፡ ፡ ይህ ( መከልከል ) ከእናንተ በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ሰው በርሱ ይገሰጽበታል ፡ ፡ ይህ ሁኔታችሁ ለእናንተ በላጭ ነው ፤ ( ከመጠርጠር ) አጥሪም ነው ፡ ፡ አላህም ያውቃል ፤ እናንተ ግን አታውቁም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

these words spake his parents, because they feared the jews: for the jews had agreed already, that if any man did confess that he was christ, he should be put out of the synagogue.

Amharic

ወላጆቹ አይሁድን ስለ ፈሩ ይህን አሉ፤ እርሱ ክርስቶስ ነው ብሎ የሚመሰክር ቢኖር ከምኵራብ እንዲያወጡት አይሁድ ከዚህ በፊት ተስማምተው ነበርና።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so they went away with him , and agreed to put him at the bottom of the well . and we inspired him , “ you will inform them of this deed of theirs when they are unaware . ”

Amharic

እርሱንም ይዘውት በሌዱና በጉድጓዱ ጨለማ አዘቅት ውስጥ እንዲያደርጉት በቆረጡ ጊዜ ( ሐሳባቸውን ፈጸሙበት ) ፡ ፡ ወደእርሱም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ ይህንን ሥራቸውን በእርግጥ ትነግራቸዋለህ ስንል ላክንበት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

( moses ) said : " this is ( agreed ) between you and me . whichever term i fulfil , no injustice will be done to me .

Amharic

( ሙሳም ) « ይህ ( ውለታ ) በእኔና ባንተ መካከል ( ረጊ ) ነው ፡ ፡ ከሁለቱ ጊዜያቶች ማንኛውንም ብፈጽም በእኔ ላይ ወሰን ማለፍ የለም ፡ ፡ አላህም በምንለነው ላይ ምስክር » ነው አለ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

Get a better translation with
8,950,829,720 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK