From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and keep up the balance with equity and do not make the measure deficient .
መመዘንንም በትክክል መዝኑ ፡ ፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
[ o prophet ! ] show forgiveness , enjoin equity , and avoid the ignorant .
ገርን ጠባይ ያዝ ፡ ፡ በመልካምም እዘዝ ፡ ፡ ባለጌዎቹንም ተዋቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
verily those who disbelieve in the revelations of allah and slay the prophets without justice and slay those among men who command equity thou unto them a torment afflictive .
እነዚያ በአላህ አንቀጾች የሚክዱ ነቢያትንም ያለ አግባብ የሚገድሉ ከሰዎችም ውስጥ እነዚያን በትክክለኛነት የሚያዙትን የሚገድሉ በአሳማሚ ቅጣት አብስራቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
be steadfast witnesses for allah in equity , and let not hatred of any people seduce you that ye deal not justly . deal justly , that is nearer to your duty .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ኹኑ ፡ ፡ ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ ፡ ፡ አስተካክሉ ፡ ፡ እርሱ ( ማስተካከል ) ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and for each community there hath been sent an apostle ; and when their apostle hath arrived , the matter between them is decreed in equity , and they are not wronged .
ለሕዝቦችም ሁሉ መልክተኛ አላቸው ፡ ፡ መልክተኛውም በመጣ ጊዜ ( ሲያስተባብሉ ) በመካከላቸው በትክክል ይፈረዳል ፡ ፡ እነርሱም አይበደሉም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" the two of us are disputing the wrong one has done the other . so judge between us with equity , and do not be unjust , and guide us to the right path .
በዳውድ ላይም በገቡ ጊዜ ከእነርሱም በደነገጠ ጊዜ « አትፍራ ፤ ( እኛ ) ከፊላችን በከፊሉ ላይ ወሰን ያለፈ ሁለት ተከራካሪዎች ነን ፡ ፡ በመካከላችንም በእውነት ፍረድ ፡ ፡ አታዳላም ፡ ፡ ወደ መካከለኛውም መንገድ ምራን ፤ » አሉት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
lo ! those who disbelieve the revelations of allah , and slay the prophets wrongfully , and slay those of mankind who enjoin equity : promise them a painful doom .
እነዚያ በአላህ አንቀጾች የሚክዱ ነቢያትንም ያለ አግባብ የሚገድሉ ከሰዎችም ውስጥ እነዚያን በትክክለኛነት የሚያዙትን የሚገድሉ በአሳማሚ ቅጣት አብስራቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah beareth witness - and also the angles and those endued with knowledge that there is no god but he , the maintainer of equity : there is no god but he , the mighty , the wise .
አላህ በማስተካከል የቆመ ( አስተናባሪ ) ሲኾን ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የሌለ መኾኑን መሰከረ ፡ ፡ መላእክቶችና የዕውቀት ባለቤቶችም ( እንደዚሁ መሰከሩ ) ፡ ፡ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( they are ) listeners of a lie , devourers of what is forbidden ; therefore if they come to you , judge between them or turn aside from them , and if you turn aside from them , they shall not harm you in any way ; and if you judge , judge between them with equity ; surely allah loves those who judge equitably .
ውሸትን አዳማጮች እርምን በላተኞች ናቸው ፡ ፡ ወደአንተ ቢመጣም በመካከላቸው ፍረድ ፡ ፡ ወይም ተዋቸው ፡ ፡ ብትተዋቸውም ምንም አይጎዱህም ፡ ፡ ብትፈርድም በመካከላቸው በትክክል ፍረድ ፡ ፡ አላህ በትክክል ፈራጆችን ይወዳልና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: