From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and if a woman feareth from her husband refractoriness or estrangement , it shall be no blame on the twain if they effect between them a reconciliation ; and reconciliation is better . and souls are engrained with greed .
ሴትም ከባልዋ ጥላቻን ወይም ፊቱን ማዞርን ብታውቅ በመካከላቸው መስማማትን ቢስማሙ በሁለቱ ላይ ኀጢአት የለም ፡ ፡ መታረቅም መልካም ነው ፡ ፡ ነፍሶችም ንፍገት ተጣለባቸው ፡ ፡ መልካምም ብትሠሩ ብትጠነቀቁም አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and he was certainly good to me when he took me out of prison and brought you [ here ] from bedouin life after satan had induced [ estrangement ] between me and my brothers . indeed , my lord is subtle in what he wills .
ወላጆቹንም በዙፋኑ ላይ አወጣቸው ፡ ፡ ለእርሱም ሰጋጆች ኾነው ወረዱለት ፡ ፡ « አባቴም ሆይ ! ይህ ፊት ያየኋት ሕልሜ ፍች ነው ፡ ፡ ጌታ በእርግጥ እውነት አደረጋት ፡ ፡ ከወህኒ ቤትም ባወጣኝና ሰይጣንም በእኔና በወንድሞቼ መካከል ከአበላሸ በኋላ እናንተን ከገጠር ባመጣችሁ ጊዜ በእርግጥ ለኔ መልካም ዋለልኝ ፡ ፡ ጌታዬ ለሚሻው ነገር እዝነቱ ረቂቅ ነው ፡ ፡ እነሆ እሱ ዐዋቂው ጥበበኛው ነው » አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: