Results for evaluate one 's progress translation from English to Amharic

English

Translate

evaluate one 's progress

Translate

Amharic

Translate
Translate

Instantly translate texts, documents and voice with Lara

Translate now

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

each one is a hostage to one 's deeds ,

Amharic

ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

that will be the time to be driven to one 's lord .

Amharic

በዚያ ቀን መነዳቱ ወደ ጌታህ ( ፍርድ ) ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and is under no one 's obligation to return his favour ,

Amharic

ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

prayer at night leaves the strongest impression on one 's soul and the words spoken are more consistent .

Amharic

የሌሊት መነሳት እርሷ ( ሕዋሳትንና ልብን ) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት ፡ ፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

who created the seven heavens one upon another . you will see no incongruity in the merciful one 's creation .

Amharic

ያ ሰባትን ሰማያት የተነባበሩ ኾነው የፈጠረ ነው ፡ ፡ በአልረሕማን አፈጣጠር ውስጥ ምንም መዛነፍን አታይም ፡ ፡ ዓይንህንም መልስ ፡ ፡ « ከስንጥቆች አንዳችን ታያለህን ? »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

on that day no one 's intercession will be of any benefit unless he has received permission from the beneficent god and whose word is acceptable to him .

Amharic

በዚያ ቀን ለእርሱ አልረሕማን የፈቀደለትንና ለእርሱም ቃልን የወደደለትን ሰው ቢኾን እንጅ ምልጃ ( አንድንም ) አትጠቅምም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

allah orders justice , and good deeds , and giving to one 's kindred . he forbids indecency , dishonor and insolence .

Amharic

አላህ በማስተካከል ፣ በማሳመርም ፣ ለዝምድና ባለቤት በመስጠትም ያዛል ፡ ፡ ከአስከፊም ( ከማመንዘር ) ፣ ከሚጠላም ነገር ሁሉ ፣ ከመበደልም ይከለክላል ፡ ፡ ትገነዘቡ ዘንድ ይገስጻችኋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

whoever intercedes for a good purpose will receive his share of the reward but the intercession for an evil purpose only adds more to one 's burden . god has control over all things .

Amharic

መልካም መታደግን የሚታደግ ሰው ለእርሱ ከርስዋ ዕድል ይኖረዋል ፡ ፡ መጥፎ መታደግንም የሚታደግ ሰው ለእርሱ ከርስዋ ድርሻ ይኖረዋል ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

the belief of considering other things as one 's guardians besides god is as feeble as a spider 's web . the spider 's web is the frailest of all dwellings , if only they knew it .

Amharic

የእነዚያ ከአላህ ሌላ ረዳቶችን ( ጣዖታትን ) የያዙ ሰዎች ምሳሌ ቤትን እንደ ሠራች ሸረሪት ብጤ ነው ፡ ፡ ከቤቶችም ሁሉ በጣም ደካማው የሸረሪት ቤት ነው ፡ ፡ ቢያውቁ ኖሮ ( አማልክት አድርገው አይግገዟቸውም ነበር ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

do not yield to the unbelievers and the hypocrites , and disregard the hurt that comes from them , and put your trust in allah . allah suffices as the guardian to entrust one 's affairs to .

Amharic

ከሓዲዎችንና መናፍቃንንም አትታዘዛቸው ፡ ፡ ማሰቃየታቸውንም ( ለአላህ ) ተው ፡ ፡ በአላህም ላይ ተጠጋ ፡ ፡ መጠጊያም በአላህ በቃ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and tell them that the water is to be divided between them : each one 's right to drink being brought forward ( by suitable turns ) .

Amharic

ውሃውንም በመካከላቸው የተከፈለ መኾኑን ንገራቸው ፡ ፡ ከውሃ የኾነ ፋንታ ሁሉ ( ተረኞቹ ) የሚጣዱት ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

when the record of every one 's deeds is placed before him , you will see the criminals terrified from what the record contains . they will say , " woe to us !

Amharic

( ለሰው ሁሉ ) መጽሐፉም ይቀርባል ፡ ፡ ወዲያውም ከሓዲዎችን በውስጡ ካለው ነገር ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ ፡ ፡ « ዋ ጥፋታችን ! ለዚህ መጽሐፍ ( ከሥራ ) ትንሽንም ትልቅንም የቆጠራት ቢኾን እንጂ የማይተወው ምን አለው » ይላሉም ፡ ፡ የሰሩትንም ነገር ሁሉ ቀራቢ ኾኖ ያገኙታል ፡ ፡ ጌታህም አንድንም አይበድልም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

i do not seek to acquit myself ; for surely one 's self prompts one to evil except him to whom my lord may show mercy . verily my lord is ever forgiving , most merciful . "

Amharic

« ነፍሴንም ( ከስሕተት ) አላጠራም ፡ ፡ ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር በእርግጥ አዛዥ ናትና ፡ ፡ ጌታዬ በጣም መሓሪ አዛኝ ነው » ( አለ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

" from the evil of the whisperer ( devil who whispers evil in the hearts of men ) who withdraws ( from his whispering in one 's heart after one remembers allah ) ,

Amharic

« ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች ( ሰይጣን ) ክፋት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.

Get a better translation with
8,927,603,931 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK