From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and he expoundeth unto you the revelations . allah is knower , wise .
ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and allah expoundeth unto you the revelations and allah is knowing , wise .
ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in this wise allah expoundeth unto you his commandments , haply ye may reflect .
እንደዚሁ አላህ አንቀጾቹን ታውቁ ዘንድ ለናንተ ያብራራላችኋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when the children among you attain puberty , then let them ask leave even as those before them asked leave . in this wise allah expoundeth unto you his commandments ; and allah is knowing , wise .
ከእናንተም ሕፃናቶቹ አቅመ አዳምን በደረሱ ጊዜ እነዚያ ከእነሱ በፊት የነበሩት ( ታላላቆቹ ) እንዳስፈቀዱ ያስፈቅዱ ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ ለእናንተ አንቀጾቹን ያብራራል ፤ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and remember allah 's favour unto you in that ye were enemies and he joined your hearts together , so ye became by his favour brethren ; and ye were on the brink of an abyss of the fire and he rescued you therefrom . in this wise allah expoundeth unto you his revelations that haply ye may remain guided .
የአላህንም ( የማመን ) ገመድ ሁላችሁም ያዙ ፡ ፡ አትለያዩም ፡ ፡ ጠበኞችም በነበራችሁ ጊዜ በእናንተ ላይ ( የዋለውን ) የአላህን ጸጋ አስታውሱ ፡ ፡ በልቦቻችሁም መካከል አስማማ ፡ ፡ በጸጋውም ወንድማማቾች ኾናችሁ ፡ ፡ በእሳት ጉድጓድ አፋፍም ላይ ነበራችሁ ፡ ፡ ከእርስዋም አዳናችሁ ፡ ፡ እንደዚሁ ትመሩ ዘንድ አላህ ለእናንተ አንቀጾቹን ያብራራል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: