From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
it is he who makes the lightning flash for fear and hope , and raises massive clouds .
እርሱ ያ የምትፈሩና የምትከጅሉም ስትሆኑ ብልጭታን የሚያሳያችሁ ከባዶች ደመናዎችንም የሚያስገኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
there will be sent , against you both , heat of fire and flash of brass , and ye will not escape .
በሁለታችሁም ላይ ከእሳት ነበልባል ፣ ጭስም ይላክባችኋል ፡ ፡ ( ሁለታችሁም ) አትርረዱምም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
there will be unleashed upon you a flash of fire and a smoke ; then you will not be able to help one another .
በሁለታችሁም ላይ ከእሳት ነበልባል ፣ ጭስም ይላክባችኋል ፡ ፡ ( ሁለታችሁም ) አትርረዱምም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and allah 's is the unseen of the heavens and the earth , and the affair of the hour will be not but as a flash of the eye , or it is even nearer , verily allah is over everything potent .
በሰማያትና በምድርም ያለው ሩቅ ምስጢር የአላህ ነው ፡ ፡ የሰዓቲቱም ነገር ( መምጣቷ ) እንደዓይን ቅጽበት እንጂ አይደለም ፡ ፡ ወይ እርሱ ይበልጥ የቀረበ ነው ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
beholdest thou not that allah driveth a cloud along , then combineth it , then maketh it a heap , and then thou beholdest the fine rain come forth from the interstices thereof ? and he sendeth down from the heaven mountains wherein is hail , then afflicteth therewith whomsoever he will , and averteth it from whomsoever he will : wellnigh the flash of his lightening taketh away the sights .
አላህ ደመናን የሚነዳ መኾኑን አላየህምን ከዚያም ከፊሉን ከከፊሉ ያገናኛል ፡ ፡ ከዚያም የተደራረበ ያደርገዋል ፡ ፡ ዝናቡንም ከመካከሉ የሚወጣ ኾኖ ታየዋለህ ፡ ፡ ከሰማይም ( ከደመና ) በውስጧ ካሉት ጋራዎች በረዶን ያወርዳል ፡ ፡ በእርሱም የሚሻውን ሰው ( በጉዳት ) ይነካል ፡ ፡ ከሚሻውም ሰው ላይ ይመልሰዋል ፡ ፡ የብልጭታው ብርሃን ዓይኖችን ሊወስድ ይቀርባል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: