From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
moses said : " do not take me to task at my forgetfulness , and do not be hard on me . "
« በረሳሁት ነገር አትያዘኝ ፡ ፡ ከነገሬም ችግርን አታሸክመኝ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
moses replied , " the knowledge about it is with my lord in the book . my lord is free from error and forgetfulness .
( ሙሳም ) « ዕውቀትዋ እጌታዬ ዘንድ በመጽሐፍ የተመዘገበ ነው ፡ ፡ ጌታዬ አይሳሳትም አይረሳምም » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
lord , do not hold us responsible for our forgetfulness and mistakes . lord , do not lay upon us the burden that you laid on those who lived before us .
አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም ፡ ፡ ለርስዋ የሠራችው አላት ፡ ፡ በርስዋም ላይ ያፈራችው ( ኀጢአት ) አለባት ፡ ፡ ( በሉ ) ፡ - ጌታችን ሆይ ! ብንረሳ ወይም ብንስት አትያዘን ፤ ( አትቅጣን ) ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! ከባድ ሸክምን ከእኛ በፊት በነበሩት ላይ እንደጫንከው በእኛ ላይ አትጫንብን ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! ለኛም በርሱ ችሎታ የሌለንን ነገር አታሸክመን ፡ ፡ ከእኛም ይቅርታ አድርግ ለእኛም ምሕረት አድርግ ፡ ፡ እዘንልንም ፤ ዋቢያችን አንተ ነህና ፡ ፡ በከሓዲዎች ሕዝቦች ላይም እርዳን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: