Results for generosity translation from English to Amharic

English

Translate

generosity

Translate

Amharic

Translate
Translate

Instantly translate texts, documents and voice with Lara

Translate now

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

fruits . and they are receivers of generosity

Amharic

ፍራፍሬዎች ( አሏቸው ) እነርሱም የተከበሩ ናቸው ፤

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

that my lord has forgiven me , and caused me to be amongst the receivers of generosity '

Amharic

« ጌታዬ ለእኔ ምሕረት ያደረገልኝና ከተከበሩትም ያደረገኝ መኾኑን ፡ ፡ »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

each group will receive its share of your lord 's generosity . your lord 's generosity is not limited .

Amharic

ሁሉንም እነዚህንና እነዚያን ከጌታህ ስጦታ ( በዚህ ዓለም ) እንጨምርላቸዋለን ፡ ፡ የጌታህም ስጦታ ( በዚች ዓለም ) ክልክል አይደለም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

god commands justice , and goodness , and generosity towards relatives . and he forbids immorality , and injustice , and oppression .

Amharic

አላህ በማስተካከል ፣ በማሳመርም ፣ ለዝምድና ባለቤት በመስጠትም ያዛል ፡ ፡ ከአስከፊም ( ከማመንዘር ) ፣ ከሚጠላም ነገር ሁሉ ፣ ከመበደልም ይከለክላል ፡ ፡ ትገነዘቡ ዘንድ ይገስጻችኋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

indeed allah enjoins justice and kindness , and generosity towards relatives , and he forbids indecency , wrongdoing , and aggression . he advises you , so that you may take admonition .

Amharic

አላህ በማስተካከል ፣ በማሳመርም ፣ ለዝምድና ባለቤት በመስጠትም ያዛል ፡ ፡ ከአስከፊም ( ከማመንዘር ) ፣ ከሚጠላም ነገር ሁሉ ፣ ከመበደልም ይከለክላል ፡ ፡ ትገነዘቡ ዘንድ ይገስጻችኋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

those people who expend their wealth in the way of allah , and then do not follow up their charity with reminders of their generosity nor injure the feelings of the recipient , shall get their reward from their lord ; they will have no fear and no sorrow of any kind .

Amharic

እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ከዚያም የሰጡትን ነገር መመጻደቅንና ማስከፋትን የማያስከትሉ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው ፡ ፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፤ እነርሱም አያዝኑም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

a beautiful friendship blossomed. selam and alem spent their days exploring the village together, discovering hidden gems and sharing stories. selam was fascinated by alem's tales of resilience and determination, while alem admired selam's generosity and humility. one day, selam invited alem to her home for a special feast her family was hosting. alem hesitated, feeling out of place among the opulence, but selam reassured him, "alem, you're my friend, and i want to share my happiness with you.

Amharic

ጥሩ ወዳጅነት መሥርቷል ። ሴላምና አሌም የተሰወሩ የከበሩ ድንጋዮችን በማግኘትና ታሪኮችን በማካፈል መንደሩን አብረው በመቃኘት ቀናቸውን አሳልፈዋል ። selam የአሌምን የመቋቋም እና የቆራጥነት ተረቶች ሲማረኩ፣ አሌም ደግሞ የሴላምን ቸርነት እና ትህትና አድንቆ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ሴላም ቤተሰቦቿ የሚያስተናግዱት ልዩ ድግስ ላይ አሌምን ቤቷ ጋበዘቻት። አሌም አመነታ፣ በብዝሃነት መካከል ቦታ እንደማይሰጠው ተሰምቶት ነበር፣ ነገር ግን ሴላም አረጋግጦለታል፣ "አሌም፣ አንተ ወዳጄ ነህ፣ እናም ደስታዬን ላካፍልህ እፈልጋለሁ።

Last Update: 2023-12-23
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

Get a better translation with
8,798,234,338 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK