Results for generously translation from English to Amharic

English

Translate

generously

Translate

Amharic

Translate
Translate

Instantly translate texts, documents and voice with Lara

Translate now

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

“ this is our gift ; so give generously , or withhold ; without account . ”

Amharic

« ይህ ስጦታችን ነው ፡ ፡ ያለግምት ለግስ ፤ ወይም ጨብጥ » ( አልነው ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

one who generously lends to god will be paid back in many multiples of the loan . it is god who reduces and expands things and to him you will all return .

Amharic

ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ ( አላህ ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው ? አላህም ይጨብጣል ፤ ይዘረጋልም ፤ ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

nay , we generously provided them and their fathers , and they enjoyed our provision for long . do they not see that we are now advancing into their territory , diminishing it from different sides ?

Amharic

በእውነት እነዚህንና አባቶቻቸውን በእነሱ ላይ ዕድሜ እስከ ረዘመባቸው ድረስ አጣቀምናቸው ፡ ፡ ( ተታለሉም ) ፡ ፡ እኛ ምድርን ከጫፎችዋ የምናጎላት ኾነን ስንመጣባት አያዩምን እነሱ አሸናፊዎች ናቸውን

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and when you have divorced your wives and they are about to complete their prescribed term , then either retain them gracefully or release them generously . it is transgression to retain them merely for harassment ; and whoever ' does that indeed wrongs his own self .

Amharic

ሴቶችን በፈታችሁና ( የዒዳ ) ጊዜያቸውን በደረሱ ጊዜ በመልካም ያዙዋቸው ፤ ( ተማለሷቸው ) ወይም በመልካም ኹኔታ አሰናብቱዋቸው ፡ ፡ ለመጉዳትም ወሰን ታልፋባቸው ዘንድ አትያዙዋቸው ፤ ይህንንም የሚሠራ ሰው ነፍሱን በእርግጥ በደለ ፡ ፡ የአላህንም አንቀጾች ማላገጫ አድርጋችሁ አትያዙ ፡ ፡ የአላህንም ጸጋ በናንተ ላይ ያደረገውን ከመጽሐፍና ከጥበብም በርሱ የሚገስጻችሁ ሲኾን በናንተ ላይ ያወረደውን አስታውሱ ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ መኾኑን ዕወቁ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
9,141,442,827 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK