From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
or is it that you have a covenant from us , right up to the day of judgement , that you will get all what you claim ?
ወይስ ለእናንተ የምትፈርዱት አላችሁ በማለት ( ቃል ኪዳን የገባንላችሁ ) እስከ ትንሣኤ ቀን ደራሽ የኾኑ መሓላዎች ለእናንተ በእኛ ላይ አሏችሁን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
have you not seen that god has sent water from the sky and has made the earth green all over . he is kind and all-aware .
አላህ ከሰማይ ውሃን ማውረዱንና ምድር የምትለመልም መኾኗን አታይምን አላህ ሩኅሩኅ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
of his signs is that he created you from dust , then , behold , you are humans scattering [ all over ] !
እናንተንም ከዐፈር መፍጠሩ ከዚያም እናንተ ወዲያውኑ የምትበታተኑ ሰዎች መኾናችሁ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
with their eyes lowered in fear and humility , ignominy covering them ( all over ) ! that is the day which they were promised !
ዓይኖቻቸው ያፈሩ ኾነው ውርደት ትሸፍናቸዋለች ፡ ፡ ይህ ቀን ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
their eyes lowered in dejection , - ignominy covering them ( all over ) ! such is the day the which they are promised !
ዓይኖቻቸው ያፈሩ ኾነው ውርደት ትሸፍናቸዋለች ፡ ፡ ይህ ቀን ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and tell the believing women to lower their gaze ( from looking at forbidden things ) , and protect their private parts ( from illegal sexual acts , etc . ) and not to show off their adornment except only that which is apparent ( like palms of hands or one eye or both eyes for necessity to see the way , or outer dress like veil , gloves , head-cover , apron , etc . ) , and to draw their veils all over juyubihinna ( i.e. their bodies , faces , necks and bosoms , etc . ) and not to reveal their adornment except to their husbands , their fathers , their husband 's fathers , their sons , their husband 's sons , their brothers or their brother 's sons , or their sister 's sons , or their ( muslim ) women ( i.e. their sisters in islam ) , or the ( female ) slaves whom their right hands possess , or old male servants who lack vigour , or small children who have no sense of the shame of sex . and let them not stamp their feet so as to reveal what they hide of their adornment .
ለምእምናትም ንገራቸው ፡ - ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ ፡ ፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ ፡ ፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ ፡ ፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ ፡ ፡ ( የውስጥ ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለእህቶቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለሴቶቻቸው ወይም እጆቻቸው ለያዙት ( ባሪያ ) ወይም ከወንዶች ለሴት ጉዳይ የሌላቸው ለኾኑ ተከታዮች ወይም ለነዚያ በሴቶች ሐፍረተ ገላ ላይ ላላወቁ ሕፃኖች ካልኾነ በስተቀር አይግለጹ ፡ ፡ ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ ፡ ፡ ምእመናኖች ሆይ ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ ( በመመለስ ) ተጸጸቱ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.