From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
greet
ሰላምታ
Last Update: 2022-01-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
greet one another with an holy kiss.
በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
greet all the brethren with an holy kiss.
ከወንድሞች ሁሉ ጋር በተቀደሰ አሳሳም ሰላምታ ተሰጣጡ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
greet mary, who bestowed much labour on us.
ስለ እናንተ ብዙ ለደከመች ለማርያ ሰላምታ አቅርቡልኝ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
luke, the beloved physician, and demas, greet you.
የተወደደው ባለ መድኃኒቱ ሉቃስ ዴማስም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
greet priscilla and aquila my helpers in christ jesus:
በክርስቶስ ኢየሱስ አብረውኝ ለሚሠሩ ለጵርስቅላና ለአቂላ ሰላምታ አቅርቡልኝ፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
dear yordanos and tesfaye first i would like to greet you from my deep
አጭር
Last Update: 2025-01-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
salute every saint in christ jesus. the brethren which are with me greet you.
ለቅዱሳን ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ሰላምታ አቅርቡ። ከእኔ ጋር ያሉቱ ወንድሞች ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
when ye are greeted with a greeting , greet ye with a better than it or return it . lo !
በሰላምታ በተከበራችሁም ጊዜ ከእርሷ ይበልጥ ባማረ ( ሰላምታ ) አክብሩ ፡ ፡ ወይም ( እርሷኑ ) መልሷት ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
all that are with me salute thee. greet them that love us in the faith. grace be with you all. amen.
ከእኔ ጋር ያሉት ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡልሃል። በእምነት ለሚወዱን ሰላምታ አቅርብልን። ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን፤ አሜን።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
likewise greet the church that is in their house. salute my wellbeloved epaenetus, who is the firstfruits of achaia unto christ.
በቤታቸውም ላለች ቤተ ክርስቲያን ሰላምታ አቅርቡልኝ። ከእስያ ለክርስቶስ በኵራት ለሆነው ለምወደው ለአጤኔጦን ሰላምታ አቅርቡልኝ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
and when you are greeted with a greeting , greet with better than it , or return it . allah is the reckoner of all things .
በሰላምታ በተከበራችሁም ጊዜ ከእርሷ ይበልጥ ባማረ ( ሰላምታ ) አክብሩ ፡ ፡ ወይም ( እርሷኑ ) መልሷት ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
and when ye are greeted with a greeting , then greet back with one better than that or return that ; verily allah is of everything the reckoner .
በሰላምታ በተከበራችሁም ጊዜ ከእርሷ ይበልጥ ባማረ ( ሰላምታ ) አክብሩ ፡ ፡ ወይም ( እርሷኑ ) መልሷት ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
when you are greeted with a salute , greet with a better one than it , or return it ; indeed allah takes account of all things .
በሰላምታ በተከበራችሁም ጊዜ ከእርሷ ይበልጥ ባማረ ( ሰላምታ ) አክብሩ ፡ ፡ ወይም ( እርሷኑ ) መልሷት ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
but i trust i shall shortly see thee, and we shall speak face to face. peace be to thee. our friends salute thee. greet the friends by name.
ነገር ግን ወዲያው ላይህ ተስፋ አደርጋለሁ፥ አፍ ለአፍም እንነጋገራለን። ሰላም ለአንተ ይሁን። ወዳጆች ሰላምታ ያቀርቡልሃል። ወዳጆችን በየስማቸው እየጠራህ ሰላምታ አቅርብልኝ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
believers , do not enter houses other than your houses until you first ask permission and greet with peace the people thereof ; that is better for you in order that you remember .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እስከምታስፈቅዱና በባለቤቶቿ ላይ ሰላምታን እስከምታቀርቡ ድረስ ከቤቶቻችሁ ሌላ የኾኑን ቤቶች አትግቡ ፡ ፡ ይህ ለእናንተ መልካም ነው ፡ ፡ እናንተ ትገነዘቡ ዘንድ ( በዚህ ታዘዛችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
and when you are greeted with a greeting , greet with a better ( greeting ) than it or return it ; surely allah takes account of all things .
በሰላምታ በተከበራችሁም ጊዜ ከእርሷ ይበልጥ ባማረ ( ሰላምታ ) አክብሩ ፡ ፡ ወይም ( እርሷኑ ) መልሷት ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
and they conspire to indulge in wrongdoing , aggressive behaviour and disobedience to the messenger . when they come to you , they greet you , but not in the words god would use , and inwardly they wonder , " why does god not punish us for what we say ? "
ወደእነዚያ ( በመጥፎ ) ከመሾካሾክ ወደ ተከለከሉት ፣ ከዚያም ከእርሱ ወደ ተከለከሉት ነገር ወደሚመለሱት ፣ በኃጢአትና ድንበር በማለፍ መልክተኛውን በመቃወም ወደሚንሾካሾኩት አላየህምን ? ( ሰላም ሊሉ ) በመጡህም ጊዜ አላህ በእርሱ ባላናገረህ ቃል ያናግሩሃል ፡ ፡ በነፍሶቻቸውም ውስጥ ( ነቢይ ከኾንክ ) « በምንለው ነገር አላህ አይቀጣንም ኖሮአልን ? » ይላሉ ፡ ፡ ገሀነም የሚገቧት ሲኾኑ በቂያቸው ናት ፡ ፡ ምን ትከፋም መመለሻ !
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
Warning: Contains invisible HTML formatting