From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
forbidden to you ( for food ) are : dead meat , blood , the flesh of swine , and that on which hath been invoked the name of other than allah ; that which hath been killed by strangling , or by a violent blow , or by a headlong fall , or by being gored to death ; that which hath been ( partly ) eaten by a wild animal ; unless ye are able to slaughter it ( in due form ) ; that which is sacrificed on stone ( altars ) ; ( forbidden ) also is the division ( of meat ) by raffling with arrows : that is impiety . this day have those who reject faith given up all hope of your religion : yet fear them not but fear me .
በክት ፣ ፈሳሽ ደምም ፣ የእሪያ ( አሣማ ) ሥጋም ፣ በርሱ ከአላህ ( ስም ) ሌላ የተነሳበትም ፣ የታነቀችም ፣ ተደብድባ የተገደለችም ፣ ተንከባላ የሞተችም ፣ በቀንድ ተውግታ የሞተችም ፣ ከርሷ አውሬ የበላላትም ( ከእነዚህ በሕይወት ደርሳችሁ ) ያረዳችሁት ብቻ ሲቀር ለጣዖታትም የታረደው በአዝላምም ዕድልን መፈለጋችሁ በእናንተ ላይ እርም ተደረገ ፡ ፡ ይህ ድርጊት አመጽ ነው ፡ ፡ ዛሬ እነዚያ የካዱት ከሃይማኖታችሁ ተስፋ ቆረጡ ፡ ፡ ስለዚህ አትፍሩዋቸው ፡ ፡ ፍሩኝም ፡ ፡ ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ ፡ ፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ ፡ ፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ ፡ ፡ በረኃብ ወቅት ወደ ኃጢአት ያዘነበለ ሳይሆን ( እርም የኾኑትን ለመብላት ) የተገደደ ሰውም ( ይብላ ) ፡ ፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡