From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
an apostle from god , reading out hallowed pages
( አስረጁም ) ከአላህ የኾነ መልክተኛ የተጥራሩን መጽሐፎች የሚያነብ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hallowed be allah from that which they ascribe to him .
አላህ ከሚመጥኑት ሁሉ ጠራ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hallowed be thine lord , the lord of majesty , from that which they ascribe !
የማሸነፍ ጌታ የሆነው ጌታህ ከሚሉት ሁሉ ጠራ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they said : hallowed be our lord ! verily we have been wrong- doers .
« ጌታችን ጥራት ይገባው ፡ ፡ እኛ በዳዮች ነበርን ፤ » አሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hallowed be he , and exalted be he above that which they say --a greatheight !
ጥራት ይገባው ፡ ፡ ከሚሉትም ነገር ሁሉ ከፍ ያለን ልቅና ላቀ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
is theirs a god beside allah ? hallowed be allah from that which they associate !
ወይስ ለእነርሱ ከአላህ ሌላ አምላክ አላቸውን ? አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they say : hallowed be our lord ! the promise of our lord was ever to have been fulfilled .
ይላሉም « ጌታችን ጥራት ይገባው ! እነሆ የጌታችን ተስፋ ተፈጻሚ ነው ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hallowed be the lord of the heavens and the earth , the lord of the throne , from that which they ascribe !
የሰማያትና የምድር ጌታ የዙፋኑ ጌታ ከሚሉት ነገር ሁሉ ጠራ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they appoint for allah daughters --hallowed be he ! -- and for themselves that which they desire .
ለአላህም ( ከመላእክት ) ሴቶች ልጆችን ያደርጋሉ ፡ ፡ ጥራት ተገባው ፡ ፡ ለእነርሱም የሚፈልጉትን ( ወንዶች ልጆችን ) ያደርጋሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hallowed be he who hath created all the pairs of that which the earth groweth , and of themselves and of that which they know not !
ያ ምድር ከምታበቅለው ከነፍሶቻቸውም ከማያውቁትም ነገር ዓይነቶችን ሁሏንም የፈጠረ ( አምላክ ) ጥራት ይገባው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
had allah willed to take a son , he could have chosen whatsoever he pleased out of that which he hath created . hallowed be he !
አላህ ልጅን መያዝ በፈለገ ኖሮ ከሚፈጥረው ውስጥ የሚሻውን ይመርጥ ነበር ፡ ፡ ጥራት ተገባው ፡ ፡ እርሱ አሸናፊው አንዱ አላህ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they said : hallowed be thou no knowledge is our save that which thou hast taught us , verily thou ! thou art the knower , wise .
« ጥራት ይገባህ ፤ ከአስተማርከን ነገር በስተቀር ለኛ ዕውቀት የለንም ፡ ፡ አንተ ዐዋቂው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህና » ( አሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and thy lord createth whatsoever he listeth and chooseth ; no choice is to be far them . hallowed be allah and exalted above that which they associate !
ጌታህም የሚሻውን ይፈጥራል ፤ ይመርጣልም ፡ ፡ ለእነርሱ ( ለሰዎቹ ) ምርጫ የላቸውም ፡ ፡ አላህ ከማይግገባው ሁሉ ጠራ ፡ ፡ ከሚያጋሯቸውም ላቀ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah is not one to take to himself a son . hallowed be he ! whensoever he decreeth an affair he only saith to it : be , and it becometh .
ለአላህ ልጅን መያዝ አይገባውም ፡ ፡ ( ከጉድለት ሁሉ ) ጠራ ፡ ፡ ነገርን በሻ ጊዜ ለርሱ የሚለው « ኹን » ነው ወዲያውም ይኾናል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they estimated not allah with an estimation due unto him whereas the whole earth shall be his handful on the day of judgment , and the heavens shall be rolled in his right hand . hallowed be he and exalted above that which they associate .
አላህንም በትንሣኤ ቀን ምድር በመላ ጭብጡ ስትኾን ፤ ሰማያትም በኀይሉ የሚጠቀለሉ ሲኾኑ ( ከርሱ ጋር ሌላን በማጋራታቸው ) ተገቢ ክብሩን አላከበሩትም ፡ ፡ ከሚያጋሩት ጠራ ፤ ላቀም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they have set up the genii as associates unto allah , whereas he hath created them and they impute unto him falsely without knowledge , sons and daughters . hallowed be he , far above that which they ascribe !
ለአላህም አጋንንትን የፈጠራቸው ሲኾን ( በመታዘዝ ) ተጋሪዎች አደረጉ ፡ ፡ ወንዶች ልጆችንና ሴቶች ልጆችንም ያለ ዕውቀት ለእርሱ ቀጠፉ ፡ ፡ ( አላህ ) ጥራት የተገባው ከሚሉት ነገር የላቀ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they will say ; hallowed be thou ! it behoved us not that we should take beside thee any patron , but thou allovvedest them and their fathers enjoyment until they forgat the admonition , and they were a people doomed .
« ጥራት ይገባህ ፤ ካንተ ሌላ ረዳቶችን ልንይዝ ለእኛ ተገቢያችን አልነበረም ፡ ፡ ግን እነርሱንም አባቶቻቸውንም መገንዘብን እስከተዉ ድረስ አጣቀምካቸው ፡ ፡ ጠፊ ሕዝቦችም ኾኑ » ይላሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( say ) : i ( muhammad ) am commanded only to serve the lord of this land which he hath hallowed , and unto whom all things belong . and i am commanded to be of those who surrender ( unto him ) ,
የታዘዝኩት የዚህችን አገር ጌታ ያንን ክልል ያደረጋትን እንድግገዛ ብቻ ነው ፡ ፡ ነገሩንም ሁሉ የእርሱ ነው ፡ ፡ ከሙስሊሞችም እንድኾን ታዝዣለሁ ( በላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: