From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
so , by dawn it was like a harvested field .
እንደ ሌሊት ጨለማም ኾና አነጋች ፤ ( ከሰለች ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
so in the morning it became as if harvested .
እንደ ሌሊት ጨለማም ኾና አነጋች ፤ ( ከሰለች ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and so by morning the orchard lay as though it had been fully harvested .
እንደ ሌሊት ጨለማም ኾና አነጋች ፤ ( ከሰለች ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and by morning it lay as if it had already been harvested , a barren land .
እንደ ሌሊት ጨለማም ኾና አነጋች ፤ ( ከሰለች ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and we have sent down from the sky blessed water with which we have brought forth gardens and grain to be harvested ,
ከሰማይም ብሩክን ውሃ አወረድን ፡ ፡ በእርሱም አትክልቶችንና የሚታጨድን ( አዝመራ ) ፍሬ አበቀልን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and we sent down the auspicious water from the sky , therefore producing gardens with it , and the grain that is harvested .
ከሰማይም ብሩክን ውሃ አወረድን ፡ ፡ በእርሱም አትክልቶችንና የሚታጨድን ( አዝመራ ) ፍሬ አበቀልን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he said , ' you shall sow seven years after your wont ; what you have harvested leave in the ear , excepting a little whereof you eat .
( እርሱም ) አለ ፡ - « ሰባትን የተከታተሉ ዓመታት ትዘራላችሁ ፡ ፡ ያጨዳችሁትንም ሁሉ ከምትበሉት ጥቂት በስተቀር በዘለላው ውስጥ ተዉት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
it is he who produces gardens spread on the ground and above , and the date-palm , and crops of various flavours , and the olive and the pomegranate , similar in some respects and unlike in others ; eat from its fruit when it bears yield , and pay the due ( obligatory charity ) from it on the day it is harvested ; and do not be wasteful ; indeed the wasteful are not liked by allah .
እርሱም ያ ዳስ የሚደረግላቸውንና ዳስ የማይደረግላቸውን አትክልቶች የፈጠረ ነው ፡ ፡ ዘምባባንም ( የተምርን ዛፍ ) አዝመራንም ፍሬዎቹ የተለያዩ ሲኾኑ ወይራንና ሩማንንም ( ቅጠላቸው ) ተመሳሳይና ( ጣዕማቸው ) የማይመሳሰል ሲኾኑ ( ፈጠረ ) ፡ ፡ ባፈራ ጊዜ ከፍሬው ብሉ ፡ ፡ በአጨዳውም ቀን ተገቢውን ( ዘካ ) ስጡ ፡ ፡ አታባክኑም ፡ ፡ እርሱ አባካኞችን አይወድምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: