From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
gardens of eden which they enter , along with all who do right of their fathers and their helpmeets and their seed . the angels enter unto them from every gate ,
( እርሷም ) የመኖሪያ ገነቶች ናት ፡ ፡ ይገቡባታል ፡ ፡ ከአባቶቻቸውም ፣ ከሚስቶቻቸውም ፣ ከዝርያቸውም መልካም የሠራ ሰው ( ይገባታል ) ፡ ፡ መላእክትም በእነርሱ ላይ ከየደጃፉ ሁሉ ይገባሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and of his signs is this : he created for you helpmeets from yourselves that ye might find rest in them , and he ordained between you love and mercy . lo ! herein indeed are portents for folk who reflect .
ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ ( ከጎሶቻችሁ ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: