Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
do you believe that other gods exist besides god ? i solemnly declare that he is the only lord and that i am not guilty of believing in what the pagans believe . "
« በምስክርነት ከነገሩ ሁሉ ይበልጥ ታላቅ ማነው » በላቸው ፡ ፡ ( ሌላ መልስ የለምና ) « አላህ ነው ፡ ፡ በእኔና በእናንተ መካከል መስካሪ ነው ፡ ፡ ይህም ቁርኣን እናንተንና የደረሰውን ሰው ሁሉ በርሱ ላስፈራራበት ወደኔ ተወረደ ፡ ፡ ከአላህ ጋር ሌሎች አማልክት መኖራቸውን እናንተ ትመሰክራላችሁን » በላቸው ፡ ፡ « እኔ አልመሰክርም » በላቸው ፡ ፡ « እርሱ አንድ አምላክ ብቻ ነው ፡ ፡ እኔም ከምታጋሩት ነገር ንጹሕ ነኝ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
then the fifth time he shall declare that allah 's curse be upon him if he be false ( in his charge ) .
አምስተኛይቱም ከውሸታሞች ቢኾን በእርሱ ላይ የአላህ እርግማን ይኑርበት ( ብሎ መመስከር ) ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
as for those who accuse their own wives but have no witness except themselves , the evidence of one of them is that he shall swear four times by allah and declare that he is true ( in his charge ) .
እነዚያም ሚስቶቻቸውን ( በዝሙት ) የሚሰድቡ ለእነሱም ከነፍሶቻቸው በስተቀር ምስክሮች የሌሏቸው የኾኑ የአንዳቸው ምስክርነት እርሱ ከውነተኞች ለመኾኑ በአላህ ስም አራት ጊዜ ምሎ መመስከር ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they would have admitted that the ethiopian government would not fit in the human rights council but our government never had an ethiopian sense of discomfiture and accepted the membership to united nations human rights council gladly! they even went on to declare that the ethiopian government has a good human right record!
ነገር ግን መንግስቴ “ምን ይሉኝ” ያልፈጠረበት ነውና አሜን ብ ሎ መቀበሉ ሲገርመን፤ ጭራሽ በአደባባይ “እንዲህ ነን እኛ ሰብአዊ መብት ጠባቂዎች” ተብሎ ተነገረን!
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
( it also declares ) that for the disbelievers we have prepared a painful torment in the life to come .
እነዚያም በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ለእነሱ አሳማሚ ቅጣትን አዘጋጅተንላቸዋል ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and if you are unable to bring forth ( one chapter ) – and we declare that you can never bring one – then fear the fire ( of hell ) , the fuel of which is men and stones ; kept ready for the disbelievers .
( ይህንን ) ባትሠሩ ፈጽሞም አትሠሩትምና ያችን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ድንጋዮች የኾነችውን እሳት ተጠበቁ ፤ ለከሓዲዎች ተደግሳለች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.