From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
have they not travelled through the land and seen what was the end of those who have gone before them ? they were stronger than them and made a more impressive mark upon the land , yet god destroyed them for their sins , they had no one to defend them against him ,
የእነዚያን ከእነርሱ በፊት የነበሩትን ሕዝቦች ፍጻሜ እንዴት እንደነበረ ይመለከቱ ዘንድ በምድር ላይ አይኼዱምን ? በኀይልና በምድር ላይ በተዋቸው ምልክቶች ፤ ከእነርሱ ይበልጥ የበረቱ ነበሩ ፡ ፡ አላህም በኀጢአቶቻቸው ያዛቸው ፡ ፡ ለእነርሱም ከአላህ ( ቅጣት ) ምንም ጠባቂ አልነበራቸውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
when our clear revelations are recited to them , those who deny the truth say to the faithful , " which of the two sides is better in respect of position and makes a more impressive assembly ? "
በእነሱም ላይ አንቀጾቻችን ግልጽ መስረጃዎች ኾነው በተነበቡ ጊዜ እነዚያ የካዱት ለእነዚያ ላመኑት « ከሁለቱ ክፍሎች መኖሪያው የሚበልጠውና ሸንጎውም ይበልጥ የሚያምረው ማንኛው ነው » ይላሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting