From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
for the sake of life
ለሕይወት ፍቅር
Last Update: 2024-04-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and withhold the necessaries of life .
የዕቃ ትውስትንም ( ሰዎችን ) የሚከለክሉ ለኾኑት ( ወዮላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and then made the course of life easy for him ,
ከዚያም ( መውጫ ) መንገዱን አገራው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in my opinion, this would not only help the women be independent, it will also improve the general quality of life in households which otherwise manage with meager means.
በኔ አስተያየት፣ ይህ ሴቷን ከጥገኝነት ማላቀቅ ብቻ ሳይሆን የቤት ውስጥ ኢኮኖሚ ሁኔታንም ከስስት ኑሮ ያላቅቀዋል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
and comforts of life wherein they used to take delight !
በእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት ( ብዙን ነገር ተዉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
then breath of life , and plenty , and a garden of delight .
( ለእርሱ ) ዕረፍት ፣ መልካም ሲሳይም ፣ የመጠቀሚያ ገነትም አልለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he is the giver of life and death , and to him you will return .
እርሱ ሕያው ያደርጋል ፤ ይገድላልም ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" enter it in peace . this is the day of life abiding . "
« በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and they believed , so we gave them enjoyment [ of life ] for a time .
አመኑም ፡ ፡ እስከ ጊዜ ድረስም አጣቀምናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
to provide you and those for whose sustenance you are not responsible , with the necessities of life .
በእርሷም ውስጥ ለእናንተ መኖሪያዎችንና ለእርሱ መጋቢዎቹ ያልኾናችሁትንም ( እንስሳትን ) አደረግንላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they came to believe ; so we allowed them to enjoy the good things of life for an age .
አመኑም ፡ ፡ እስከ ጊዜ ድረስም አጣቀምናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and wealth ( and conveniences of life ) , wherein they had taken such delight !
በእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት ( ብዙን ነገር ተዉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
there is security of life for you in the law of retribution . it is expected that you will refrain from breaking this law .
ለእናንተም ባለ አእምሮዎች ሆይ ! በማመሳሰል ( ሕግ ) ውስጥ ሕይወት አላችሁ ፡ ፡ ትጠነቀቁ ዘንድ ( ገዳይን መግደል ተደነገገላችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
his is the kingdom of the heavens and the earth , he is the giver of life and death , and he has power over everything .
የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ሕያው ያደርጋል ፤ ይገድላልም ፡ ፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
it has been ordained against every town that we ever destroyed that they shall not return ( to enjoy a new lease of life )
ባጠፋናትም ከተማ ላይ እነሱ ( ወደኛ ) የማይመለሱ መኾናቸው እብለት ነው ፤ ( ይመለሳሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in that case we would have made you taste a double anguish of life and a double anguish of death , and then you would not have been able to find a helper against us for yourself .
ያን ጊዜ የሕይወትን ድርብ ( ቅጣት ) የሞትንም ድርብ ( ቅጣት ) ባቀመስንህ ነበር ፡ ፡ ከዚያም ላንተ በኛ ላይ ረዳትን አታገኝም ነበር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
man never tires of asking for the good things of life ; but if evil fortune befalls him , he abandons all hope , giving himself up to despair .
ሰው በጎ ነገርን ከመለመን አይሰለችም ፡ ፡ ክፉም ቢያገኘው ወዲያውኑ በጣም ተስፋ ቆራጭ ተበሳጭ ይኾናል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and whose way of life could be better than that of he who submits his whole being to allah , does good , and follows exclusively the way of abraham whom allah took for a friend ?
እርሱ መልካም ሠሪ ኾኖ ፊቱን ለአላህ ከሰጠና የኢብራሂምንም መንገድ ቀጥተኛ ሲኾን ከተከተለ ሰው ይበልጥ ሃይማኖቱ ያማረ ማን ነው አላህም ኢብራሂምን ፍጹም ወዳጅ አድርጐ ያዘው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah created you , and causes you to die . there are some of you who , after knowing something , will be kept back to the vilest state of life , knowing nothing .
አላህም ፈጠራችሁ ፤ ከዚያም ይገድላችኋል ፡ ፡ ከእናንተም ከዕወቅት በኋላ ምንንም ነገር እንዳያውቅ ወደ ወራዳ ዕድሜ የሚመለስ ሰው አልለ ፡ ፡ አላህ ዐዋቂ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
as for those of your women who may commit whoredom , call against them four witnesses from among them if they testify , confine you them to their houses till death complete their turn of life , or allah appoint for them some other way .
እነዚያም ከሴቶቻችሁ መጥፎን ሥራ ( ዝሙትን ) የሚሠሩ በእነርሱ ላይ ከናንተ አራትን ( ወንዶች ) አስመስክሩባቸው ፡ ፡ ቢመሰክሩም ሞት እስከሚደርስባቸው ወይም አላህ ለእነርሱ መንገድን እስከሚያደርግ ድረስ በቤቶች ውሰጥ ያዙዋቸው ( ጠብቁዋቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: