Results for innermost translation from English to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

whether you say a thing secretly or openly , he knows the innermost secrets of your hearts .

Amharic

( ሰዎች ሆይ ! ) ቃላችሁንም መስጥሩ ፡ ፡ ወይም በእርሱ ጩሁ ፡ ፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

( whether you ) speak in secret or aloud , he knows the innermost of the chests .

Amharic

( ሰዎች ሆይ ! ) ቃላችሁንም መስጥሩ ፡ ፡ ወይም በእርሱ ጩሁ ፡ ፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

he causes the night to enter into the day and the day to enter into the night . he has knowledge of the thoughts of the innermost of the chests .

Amharic

ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ ቀንንም በሌሊት ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ እርሱም በልቦች ውስጥ የተደበቁትን ዐዋቂ ነወ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so , when the promise came for the first of the two , we sent against you slaves of ours given to terrible warfare . they entered the very innermost parts of your homes .

Amharic

ከሁለቱ ( ጊዜያቶች ) የመጀመሪያይቱ ቀጠሮ በመጣም ጊዜ ለእኛ የኾኑን ባሮች የብርቱ ኃይል ባለቤቶች የኾኑትን በእናንተ ላይ እንልካለን ፡ ፡ በቤቶችም መካከል ይመላለሳሉ ፤ ( ይበረብሩታል ፡ ፡ ) ይህ ተፈጻሚ ቀጠሮም ነበር ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

as for those who disbelieve , do not let their disbelief grieve you , to us they shall return and we will tell to them what they did . allah has knowledge of what is innermost in their chests .

Amharic

የካደም ሰው ክህደቱ አያሳዝንህ ፡ ፡ መመለሻቸው ወደኛ ነው ፤ የሠሩትንም ሁሉ እንነግራቸዋለን ፡ ፡ አላህ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃልና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

remember the favor of allah upon you , and the covenant with which he bound you when you said : ' we hear and obey ' have fear of allah . allah is the knower of the innermost of the chests '

Amharic

በእናንተም ላይ ( የለገሰውን ) የአላህን ጸጋ ያንንም ሰምተናል ታዘናልም ባላችሁ ጊዜ በርሱ ያጠበቀባችሁን ቃል ኪዳኑን አስታውሱ ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ በደረቶች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
8,872,786,137 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK