Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
then is he not able to bring the dead back to life ?
ይህ ( ጌታ ) ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ አይደለምን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
failing is he who corrupts it .
( በኀጢኣት ) የሸፈናትም ሰው በእውነት አፈረ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
that is he who repulses the orphan
ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
admonished is he indeed who feareth ,
( አላህን ) የሚፈራ ሰው በእርግጥ ይገሠጻል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and failed is he who buried it !
( በኀጢኣት ) የሸፈናትም ሰው በእውነት አፈረ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
accursed is man . how ungrateful is he !
ሰው ተረገመ ፤ ምን ከሓዲ አደረገው ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and that it is he who enriches and suffices
እነሆ እርሱም አከበረ ፣ ጥሪተኛም አደረገ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and that it is he who enriches and impoverishes .
እነሆ እርሱም አከበረ ፣ ጥሪተኛም አደረገ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and that it is he who destroyed the first aad .
እነሆ እርሱም የፊተኛይቱን ዓድ አጥፍቷል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
that it is he who makes you rich and contented ;
እነሆ እርሱም አከበረ ፣ ጥሪተኛም አደረገ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and that it is he who causes laughter and weeping .
እነሆ እርሱም አስሳቀ ፣ አስለቀሰም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( self- ) destroyed is he , how he planned !
ተረገመም ፤ እንዴት ገመተ !
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" who created me , and it is he who guides me ;
« ( እርሱ ) ያ የፈጠረኝ ነው ፡ ፡ እርሱም ይመራኛል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
that it is he who makes [ men ] laugh , and weep ,
እነሆ እርሱም አስሳቀ ፣ አስለቀሰም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
so immaculate is he in whose hand is the dominion of all things , and to whom you shall be brought back .
ያ የነገሩ ሁሉ ስልጣን በእጁ የኾነው ጌታ ጥራት ይገባው ፡ ፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
immaculate is he , and greatly exalted above what they say ! ’
ጥራት ይገባው ፡ ፡ ከሚሉትም ነገር ሁሉ ከፍ ያለን ልቅና ላቀ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
‘ whereas it is he who created you in different stages ? ’
በልዩ ልዩ ኹኔታዎች በእርግጥ የፈጠራችሁ ሲኾን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
again ( self- ) destroyed is he , how he planned ! -
ከዚያም ( ከሞት በኋላ ) ተረገመ ፡ ፡ እንዴት ገመተ !
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
it is he who gives you life , then makes you die ; then he will bring you back to life again . man is surely most ungrateful .
እርሱም ያ ሕያው ያደረጋችሁ ነው ፡ ፡ ከዚያም ይገድላችኋል ፡ ፡ ከዚያም ሕያው ያደርጋችኋል ፡ ፡ ሰው በእርግጥ በጣም ከሓዲ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
is he who originates the creation , then he will bring it back , and who provides for you from the sky and the earth ... ? what !
ወይም ያ መፍጠርን የሚጀምር ከዚያም የሚመልሰው ከሰማይና ከምድርም ሲሳይን የሚሰጣችሁ አምላክ ( ይበልጣልን ወይስ የሚያጋሩት ) ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን « እውነተኞች እንደኾናችሁ ፤ አስረጃችሁን አምጡ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: