From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
the true kingship on that day belongs to the most gracious ; and that is hard for the disbelievers .
እውነተኛው ንግሥና በዚያ ቀን ለአልራሕማን ብቻ ነው ፡ ፡ በከሓዲዎችም ላይ አስቸጋሪ ቀን ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
to him belongs the kingship of the heavens and the earth , and to god all matters are referred .
የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ነገሮችም ( ሁሉ ) ወደ አላህ ብቻ ይመለሳሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
most auspicious is he in whose control is the entire kingship ; and he is able to do all things .
ያ ንግሥና በእጁ የኾነው አምላክ ችሮታው በዛ ፡ ፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and for allah only is the kingship of the heavens and the earth ; and allah is able to do all things .
የሰማያትና የምድር ንግሥና ለአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
blessed be he who holds the ( reins of ) kingship in his hand , who has power over everything ,
ያ ንግሥና በእጁ የኾነው አምላክ ችሮታው በዛ ፡ ፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
to allah only belongs the kingship of the heavens and the earth and all that is in them : and he is able to do all things .
የሰማያትና የምድር በውስጣቸውም ያለው ሁሉ ንግሥና የአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ እሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do they have some share in the kingship ? - if it were , they would not give to mankind even a single sesame .
በእውነቱ ለእነሱ ከንግሥናው ፋንታ አላቸውን ያን ጊዜ ለሰዎች በተምር ፍሬ ላይ ያለችውን ነጥብ ያህል አይሰጡም ነበር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for allah only is the kingship on that day ; he will judge between them ; so those who believed and did good deeds are in gardens of content .
በዚያ ቀን ንግሥናው የአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ በመካከላቸው ይፈርዳል ፡ ፡ እነዚያም ያመኑት መልካም ሥራዎችንም የሠሩት በመደሰቻ ገነቶች ውስጥ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and to allah only belongs the kingship of the heavens and the earth ; and when the last day is established – on that day the followers of falsehood will suffer loss .
የሰማያትና የምድር ግዛት የአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ ሰዓቲቱም በምትቆምበት ቀን ያን ጊዜ አጥፊዎች ሁሉ ይከስራሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he to whom belongs the kingdom of the heavens and the earth , who took to himself no son , who never had a partner in his kingship ; who created everything and determined its measure .
( እርሱ ) ያ የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ የኾነ ፣ ልጅንም ያልያዘ ፣ በንግሥናውም ተጋሪ የሌለው ፣ ነገሩንም ሁሉ የፈጠረና በትክክልም ያዘጋጀው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
all whatever is in the heavens and all whatever is in the earth proclaims the purity of allah ; his only is the kingship and his only is all praise ; and he is able to do all things .
በሰማያት ውስጥ ያለው በምድርም ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ ያሞግሳል ፡ ፡ ንግሥናው የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ምስጋናም ለእርሱ ነው ፡ ፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and for allah only is the kingship of the heavens and the earth ; he may forgive whomever he wills , and punish whomever he wills ; and allah is oft forgiving , most merciful .
የሰማያትና የምድር ንግሥናም የአላህ ነው ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ይምራል ፤ የሚሻውንም ይቀጣል ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
a day when they will be fully exposed ; nothing from their affairs will be hidden from allah ; “ for whom is the kingship this day ? for allah , the one , the all dominant . ”
እነርሱ ( ከመቃብር ) በሚወጡበት ቀን በአላህ ላይ ከእነርሱ ምንም ነገር አይደበቅም ፡ ፡ « ንግሥናው ዛሬ ለማን ነው ? » ( ይባላል ፤ ) ፡ ፡ « ለአሸናፊው ለአንዱ አላህ ብቻ ነው » ( ይባላል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: