From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and satan 's legions , all together .
የሰይጣንም ሰራዊቶች መላውም ( ይጣላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
has there come to you the story of the legions ?
የሰራዊቶቹ ወሬ መጣልህን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
pharaoh pursued them with his legions so they were overwhelmed from the sea with that which drowned them .
ፈርዖንም ከሰራዊቱ ጋር ኾኖ ተከተላቸው ፡ ፡ ከባህሩም የሚሸፍን ሸፈናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
to allah belong the legions of the heavens and the earth . allah is most mighty , most wise .
ለአላህም የሰማያትና የምድር ሰራዊቶች አልሉት ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
thinkest thou that i cannot now pray to my father, and he shall presently give me more than twelve legions of angels?
ወይስ አባቴን እንድለምን እርሱም አሁን ከአሥራ ሁለት ጭፍሮች የሚበዙ መላእክት እንዲሰድልኝ የማይቻል ይመስልሃልን?
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
then god sent down upon his messenger his shechina , and upon the believers , and he sent down legions you did not see , and he chastised the unbelievers ; and that is the recompense of the unbelievers ;
ከዚያም አላህ እርጋታውን በመልክተኛውና በምእምናኖቹ ላይ አወረደ ፡ ፡ ያላያችኋቸውንም ሰራዊት አወረደ ፡ ፡ እነዚያን የካዱትንም በመገደልና በመማረክ አሰቃየ ፡ ፡ ይህም የከሓዲያን ፍዳ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he it is who bestowed inner peace on the hearts of the believers so that they may grow yet more firm in their faith . to allah belong the legions of the heavens and the earth ; allah is all-knowing , most wise .
እርሱ ያ በምእምናን ልቦች ውስጥ ከእምነታቸው ጋር እምነትን ይጨምሩ ዘንድ እርጋታን ያወረደ ነው ፡ ፡ ለአላህም የሰማያትና የምድር ሰራዊቶች አልሉት ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: