From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
indeed , whoever fulfills his commitments and maintains piety god — loves the pious .
አይደለም ( አለባቸው እንጅ ) ፡ ፡ በቃል ኪዳኑ የሞላና የተጠነቀቀ ሰው አላህ ጥንቁቆችን ይወዳል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
god is your lord who has created the heavens and the earth in six days and established his dominion over the throne . he maintains order over the creation .
ጌታችሁ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ አላህ ነው ፡ ፡ ከዚያም ነገሩን ሁሉ የሚያስተናብር ሲኾን በዐርሹ ላይ ( ስልጣኑ ) ተደላደለ ፡ ፡ ከእርሱ ፈቃድ በኋላ ቢኾን እንጂ አንድም አማላጅ የለም ፡ ፡ እነሆ ! አላህ ጌታችሁ ነውና ተገዙት ፤ አትገሰጹምን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but whoever hurries on in two days commits no wrong , and whoever stays on commits no wrong — provided he maintains righteousness . and obey god , and know that to him you will be gathered .
በተቆጠሩ ቀኖችም ውስጥ ( በሚና ጠጠሮችን ስትወረውሩ ) አላህን አውሱ ፡ ፡ በሁለት ቀኖችም ውስጥ ( በመኼድ ) የተቻኮለ ሰው በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡ ፡ የቆየም ሰው በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡ ፡ ( ይህም ) አላህን ለፈራ ሰው ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ እናንተ ወደርሱ የምትሰበሰቡ መኾናችሁንም ዕወቁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
it’s a day to push the reset button. taking a sabbath restis an act of faith; it’s a reminder that no matter what we do, god is in control. when we cease from pursuing our material goals for one day each week, we’re saying, “god, i trust you to maintain control while i spend this day focusing on you.
Last Update: 2020-10-19
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference: