From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
then maketh the way easy for him ,
ከዚያም ( መውጫ ) መንገዱን አገራው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
by the scripture that maketh plain
አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
then maketh it to stubble dusky .
( ከዚያ ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም ( አምላክ ስም አሞግስ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
by the scripture which maketh plain ,
ገላጭ በኾነው መጽሐፍ እምላለሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and that man hath only that for which he maketh effort ,
ለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and that he it is who maketh laugh , and maketh weep ,
እነሆ እርሱም አስሳቀ ፣ አስለቀሰም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
ra . these are verse of the scripture that maketh plain .
አ.ለ.ረ ( አሊፍ ላም ራ ) እነዚህ የገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
maketh he the gods one god ? verily that is a thing astounding !
« አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን ? ይህ አስደናቂ ነገር ነው » ( አሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
maketh he the gods one allah ? lo ! that is an astounding thing .
« አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን ? ይህ አስደናቂ ነገር ነው » ( አሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
such are they whom allah curseth so that he deafeneth them and maketh blind their eyes .
እነዚህ እነዚያ አላህ የረገማቸው ፣ ያደነቆራቸውም ፣ ዓይኖቻቸውንም ያወራቸው ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah maketh whom he will to hear . thou canst not reach those who are in the graves .
ሕያዋንና ሙታንም አይስተካከሉም ፡ ፡ አላህ የሚሻውን ሰው ያሰማል ፡ ፡ አንተም በመቃብር ውስጥ ያሉትን አሰሚ አይደለህም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
or he mingleth them , males and females , and he maketh barren whom he will . lo !
ወይም ወንዶችና ሴቶች አድርጎ ያጠናዳቸዋል ፡ ፡ የሚሻውንም ሰው መካን ያደርገዋል ፡ ፡ እርሱ ዐዋቂ ቻይ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when he knoweth aught of our revelations he maketh it a jest . for such there is a shameful doom .
ከአንቀጾቻችንም አንዳችን ባወቀ ጊዜ መሳለቂያ አድርጎ ይይዛታል ፡ ፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አልላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and he it is who maketh night a covering for you , and sleep repose , and maketh day a resurrection .
እርሱም ያ ለእናንተ ሌሊትን ልብስ እንቅልፍንም ማረፊያ ያደረገ ፤ ቀንንም መበተኛ ያደረገላችሁ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for if i make you sorry, who is he then that maketh me glad, but the same which is made sorry by me?
እኔስ ባሳዝናችሁ፥ እንግዲያስ በእኔ ምክንያት ከሚያዝን በቀር ደስ የሚያሰኘኝ ማን ነው?
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and he that searcheth the hearts knoweth what is the mind of the spirit, because he maketh intercession for the saints according to the will of god.
ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and afterward he maketh you return thereto , and he will bring you forth again , a ( new ) forthbringing .
ከዚያም በውስጧ ይመልሳችኋል ፡ ፡ ማውጣትንም ያወጣችኋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah maketh the provision wide for whom he will of his bondmen , and straiteneth it for whom ( he will ) . lo !
አላህ ከባሮቹ ለሚሻው ሲሳይን ያሰፋል ፡ ፡ ለእርሱም ያጠብባል ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and were beyond measure astonished, saying, he hath done all things well: he maketh both the deaf to hear, and the dumb to speak.
ያለ መጠንም ተገረሙና። ሁሉን ደኅና አድርጎአል፤ ደንቆሮችም እንዲሰሙ ዲዳዎችም እንዲናገሩ ያደርጋል አሉ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
he maketh whomsoever he listeth to enter his mercy . and the wrong-doers ! for them he hath gotten ready a torment afflective .
የሚሻውን ሰው በእዝነቱ ውስጥ ያገባዋል ፡ ፡ በዳዮቹንም ( ዝቶባቸዋል ) ፡ ፡ ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣትን አዘጋጅቶላቸዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: