From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
configuration editor (mandatory settings)
የማስተካከያው አራሚ
Last Update: 2014-08-20
Usage Frequency: 1
Quality:
believers , fasting has been made mandatory for you as it was made mandatory for the people before you , so that you may have fear of god .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት ( ሕዝቦች ) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ ( ተደነባ ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
this is a surah which we have sent down and we have made it mandatory , and we have sent down clear commandments in it so that you may learn lessons .
( ይህች ) ያወረድናትና የደነገግናት ምዕራፍ ናት ፡ ፡ በእርሷም ውስጥ ትገሰፁ ዘንድ ግልጾችን አንቀጾች አውርደናል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
fighting is made mandatory for you , but you dislike it . you may not like something which , in fact , is for your good and something that you may love , in fact , may be evil .
መጋደል እርሱ ለእናንተ የተጠላ ሲሆን በእናንተ ላይ ተጻፈ ፡ ፡ አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ ፡ ፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ ፡ ፡ አላህም ( የሚሻላችሁን ) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in the torah we made mandatory for the jews these rules of retaliation : capital punishment for the murder of a person ; an eye for an eye , a nose for a nose , an ear for an ear , a tooth for a tooth , and a just compensation for a wound . if the perpetrator is forgiven by the affected party , this will be an expiation of his crime .
በእነርሱም ላይ በውስጧ « ነፍስ በነፍስ ዓይንም በዓይን አፍንጫም በአፍንጫ ጆሮም በጆሮ ጥርስም በጥርስ ( ይያዛል ) ፡ ፡ » ቁስሎችንም ማመሳሰል አለባቸው ማለትን ጻፍን ፡ ፡ በእርሱም የመጸወተ ( የማረ ) ሰው እርሱ ለርሱ ( ለሠራው ኃጢአት ) ማስተሰሪያ ነው ፡ ፡ አላህም ባወረደው ነገር የማይፈርድ ሰው ፤ እነዚያ በደለኞቹ እነርሱ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: