From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
allah has revealed the best teaching , a self-consistent book which repeats its contents in manifold forms whereat shiver the skins of those that hold their lord in awe , and then their skins and their hearts soften for allah 's remembrance . that is allah 's guidance wherewith he guides whosoever he pleases .
አላህ ከዜና ሁሉ መልካምን ፣ ተመሳሳይ ፣ ተደጋጋሚ የኾነን መጽሐፍ አወረደ ፡ ፡ ከእርሱ ( ግሣጼ ) የእነዚያ ጌታቸውን የሚፈሩት ሰዎች ቆዳዎች ይኮማተራሉ ፡ ፡ ከዚያም ቆዳዎቻቸውና ልቦቻቸው ወደ አላህ ( ተስፋ ) ማስታወስ ይለዝባሉ ፡ ፡ ይህ የአላህ መምሪያ ነው ፡ ፡ በእርሱ የሚሻውን ሰው ይመራበታል ፡ ፡ አላህም የሚያጠመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኚ የለውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: