Results for median translation from English to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

as though they never flourished therein . away with median , as was done away with thamood .

Amharic

በእርሷ ውስጥ እንዳልነበሩ ሆኑ ፡ ፡ ንቁ ! ሰሙድ ( ከአላህ እዝነት ) እንደ ራቀች መድየንም ትራቅ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

as he headed towards median , he said , “ perhaps my lord will guide me to the right way . ”

Amharic

ወደ መድየን አቅጣጫ ፊቱን ባዞረ ጊዜም « ጌታዬ ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራኝ እከጅላለሁ » አለ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

but we established many generations , and time took its toll on them . nor were you among the people of median , reciting our revelations to them .

Amharic

ግን እኛ ( ከእርሱ በኋላ ) የክፍለ ዘመናትን ሰዎች አስገኘን ፡ ፡ በእነሱም ላይ ዕድሜዎች ተራዘሙ ፡ ፡ በመድየንም ሰዎች ውስጥ ተቀማጭ በእነሱ ላይ አንቀጾቻችን የምታነብ አልነበርክም ፡ ፡ ግን እኛ ላኪዎችህ ኾንን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and so we have made you a median nation , in order that you will be a witness above the people , and that the messenger be a witness above you . we did not change the direction that you were facing except that we might know who followed the messenger from him who turned on both his heels .

Amharic

እንደዚሁም ( እንደመራናችሁ ) በሰዎች ላይ መስካሪዎች ልትሆኑና መልክተኛውም በናንተ ላይ መስካሪ ይሆን ዘንድ ምርጥ ሕዝቦች አደረግናችሁ ፡ ፡ ያችንም በርሷ ላይ የነበርክባትን አቅጣጫ መልክተኛውን የሚከተለውን ሰው ወደ ክህደት ከሚመለሰው ሰው ልናውቅ ( ልንገልጽ ) እንጅ ቂብላ አላደረግናትም ፡ ፡ እርሷም በነዚያ አላህ በመራቸው ሰዎች ላይ በስተቀር በእርግጥ ከባድ ናት ፡ ፡ አላህም እምነታችሁን ( ስግደታችሁን ) የሚያጠፋ አይደለም ፤ አላህ ለሰዎች በጣም ርኅሩኅ አዛኝ ነውና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and when he arrived at the waters of median , he found there a crowd of people drawing water , and he noticed two women waiting on the side . he said , “ what is the matter with you ? ”

Amharic

ወደ መድየንም ውሃ በመጣ ጊዜ በእርሱ ላይ ከሰዎች ጭፍሮችን ( መንጋዎቻቸውን ) የሚያጠጡ ሆነው አገኘ ፡ ፡ ከእነርሱ በታችም ( ከውሃው መንጎቻቸውን ) የሚከለክሉን ሁለት ሴቶች አገኘ ፡ ፡ « ነገራችሁ ምንድን ነው » አላቸው ፡ ፡ « እረኞቹ ሁሉ ( መንጋዎቻቸውን ) እስከሚመልሱ አናጠጣም ፡ ፡ አባታችንም ትልቅ ሽማግሌ ነው » አሉት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
9,161,455,005 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK