From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and you will see it with your own eyes .
ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and also in your own selves . behold ye not ?
በነፍሶቻችሁም ውስጥ ( ምልክቶች አልሉ ) ፤ ታዲያ አትመለከቱምን ? ›
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and in your own selves ; so can you not perceive ?
በነፍሶቻችሁም ውስጥ ( ምልክቶች አልሉ ) ፤ ታዲያ አትመለከቱምን ? ›
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
wives, submit yourselves unto your own husbands, as unto the lord.
ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and in your own souls ( too ) ; will you not then see ?
በነፍሶቻችሁም ውስጥ ( ምልክቶች አልሉ ) ፤ ታዲያ አትመለከቱምን ? ›
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" read your ledger ; this day you are sufficient to take your own account .
« መጽሐፍህን አንብብ ፡ ፡ ዛሬ ባንተ ላይ ተቆጣጣሪነት በነፍስህ በቃ » ( ይባላል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
but he said , " how can you worship things you carve with your own hands ,
አላቸው « የምትጠርቡትን ትግገዛላችሁን ? »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
if affliction befalls you , it is what your own hands have earned , but he pardons a lot .
ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሠሩት ( ኃጢኣት ) ምክንያት ነው ፡ ፡ ከብዙውም ይቅር ይላል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
abraham said to them : “ do you worship what you yourselves have carved with your own hands
አላቸው « የምትጠርቡትን ትግገዛላችሁን ? »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we taught him the craft of making garments that fortify you against your own violence . are you thankful ?
የብረት ልብስንም ሥራ ለእናንተ ከጦራችሁ ትጠብቃችሁ ዘንድ አስተማርነው ፡ ፡ እናንተ አመስጋኞች ናችሁን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in your own creation and all the creatures he has spread about , there are signs for people of sure faith ;
እናንተንም በመፍጠር ከተንቀሳቃሽም ( በምድር ላይ ) የሚበትነውን ሁሉ ( በመፍጠሩ ) ለሚያረጋግጡ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and maintain the prayer and give the zakat . any good that you send ahead for your own souls , you shall find it with allah .
ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ ፡ ፡ ዘካንም ስጡ ፡ ፡ ለነፍሶቻችሁም ከበጎ ሥራ የምታስቀድሙትን አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ ፡ ፡ አላህ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and it will be said to them , “ taste your own roasting ; this is what you were impatient for . ”
« መከራችሁን ቅመሱ ፤ ይህ ያ በእርሱ ትቻኮሉበት የነበራችሁት ነው » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and in your ( own ) creation and in what he spreads abroad of animals there are signs for a people that are sure ;
እናንተንም በመፍጠር ከተንቀሳቃሽም ( በምድር ላይ ) የሚበትነውን ሁሉ ( በመፍጠሩ ) ለሚያረጋግጡ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do not enter homes other than your own , until you have asked permission and greeted their occupants . that is better for you , that you may be aware .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እስከምታስፈቅዱና በባለቤቶቿ ላይ ሰላምታን እስከምታቀርቡ ድረስ ከቤቶቻችሁ ሌላ የኾኑን ቤቶች አትግቡ ፡ ፡ ይህ ለእናንተ መልካም ነው ፡ ፡ እናንተ ትገነዘቡ ዘንድ ( በዚህ ታዘዛችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
another of his signs is that he created mates of your own kind of yourselves so that you may get peace of mind from them , and has put love and compassion between you . verily there are signs in this for those who reflect .
ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ ( ከጎሶቻችሁ ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do not give those who are of immature mind your property which god has granted you as a means of support : make provision for them out of it , and clothe them , and give them good advice .
ቂሎችንም ያችን አላህ ለእናንተ መተዳደሪያ ያደረጋትን ገንዘቦቻችውን ( የያዛችሁላቸውን ) አትስጡዋቸው ፡ ፡ ከርሷም መግቡዋቸው አልብሱዋቸውም ፡ ፡ ለእነሱም መልካምን ንግግር ተናገሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" the same who produces for you fire out of the green tree , when behold ! ye kindle therewith ( your own fires ) !
ያ ለእናንተ በእርጥብ ዛፍ እሳትን ያደረገላችሁ ነው ፡ ፡ ወዲያውኑም እናንተ ከእርሱ ታቀጣጥላላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and expend in the way of god ; and cast not yourselves by your own hands into destruction , but be good-doers ; god loves the good-doers .
በአላህም መንገድ ለግሱ ፡ ፡ በእጆቻችሁም ( ነፍሶቻችሁን ) ወደ ጥፋት አትጣሉ ፡ ፡ በጎ ሥራንም ሥሩ ፤ አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳልና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" because of ( the deeds ) which your ( own ) hands sent forth ; for allah is never unjust to his servants :
ይህ እጆቻችሁ ባስቀደሙት ምክንያት አላህም ለባሮቹ በዳይ ባለመኾኑ ነው ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.