Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
enter the holy land which god has assigned for you . do not turn back , or you will be the losers . "
« ሕዝቦቼ ሆይ ! ያችን አላህ ለእናንተ ያደረጋትን የተቀደሰችውን መሬት ግቡ ፡ ፡ ወደ ኋላችሁም አትመለሱ ፡ ፡ ከሳሪዎች ኾናችሁ ትመለሳላችሁና ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
enter then , my people , the holy land that god has ordained for you , and do not turn back , or you will suffer . "
« ሕዝቦቼ ሆይ ! ያችን አላህ ለእናንተ ያደረጋትን የተቀደሰችውን መሬት ግቡ ፡ ፡ ወደ ኋላችሁም አትመለሱ ፡ ፡ ከሳሪዎች ኾናችሁ ትመለሳላችሁና ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
we placed other prominent towns between them , the towns that we had blessed and had set well-measured stages between them . move back and forth between them , night and day , in perfect security .
በእነርሱና በዚያች በውስጧ በረከትን ባደረግንባት አገር ( በሻም ) መካከልም ቅጥልጥል ከተሞችን አደረግን ፡ ፡ በእርሷም ጉዞን ወሰንን ፡ ፡ « ጸጥተኞች ኾናችሁ በሌሊቶችም በቀኖችም ተጓዙ ፤ » ( አልን ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and for the jews we forbade all animals with claws ; and forbade them the fat of oxen and sheep except which is on their backs or joined to their intestines or to the bone ; we awarded this to them for their rebellion ; and indeed , surely , we are truthful .
በእነዚያም አይሁዳውያን በኾኑት ላይ ባለ ጥፍርን ሁሉ እርም አደረግን ፡ ፡ ከከብት ፣ ከፍየልና ከበግም ሞራዎቻቸውን ጀርባዎቻቸው ወይም አንጀቶቻቸው የተሸከሙት ወይም በአጥንት የተቀላቀለው ( ስብ ) ሲቀር በነርሱ ላይ እርም አደረግን ፡ ፡ ይህንን በአመጻቸው ምክንያት ቀጣናቸው ፡ ፡ እኛ እውነተኞች ነን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.