Results for no mf can hurt you if you know ho... translation from English to Amharic

Computer translation

Trying to learn how to translate from the human translation examples.

English

Amharic

Info

English

no mf can hurt you if you know how to vibe alone

Amharic

 

From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

he who strays cannot hurt you if you are guided . to allah will be the return of you all , whereat he will inform you concerning what you used to do .

Amharic

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነፍሶቻችሁን ( ከእሳት ) ያዙ ፤ ( ጠብቁ ) ፡ ፡ በተመራችሁ ጊዜ የተሳሳተ ሰው አይጎዳችሁም ፡ ፡ የሁላችሁም መመለሻ ወደ አላህ ብቻ ነው ፡ ፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

if he should be in hardship , then a postponement until ease ; while if you give charity it is better for you if you know .

Amharic

የድኽነት ባለቤት የኾነም ( ባለዕዳ ) ሰው ቢኖር እማግኘት ድረስ ማቆየት ነው ፡ ፡ ( በመማር ) መመጽወታችሁም ለእናንተ በላጭ ነው ፡ ፡ የምታውቁ ብትኾኑ ( ትሠሩታላችሁ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and do not exchange the covenant of allah to procure an abject price ; that which is with allah is better for you , if you know .

Amharic

በአላህም ቃል ኪዳን ጥቂትን ዋጋ አትግዙ ፡ ፡ የምታውቁ ብትኾኑ አላህ ዘንድ ያለው ምንዳ እርሱ ለእናንተ በላጭ ነውና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

he who is astray cannot hurt you , if you are rightly guided . unto god shall you return , all together , and he will tell you what you were doing .

Amharic

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነፍሶቻችሁን ( ከእሳት ) ያዙ ፤ ( ጠብቁ ) ፡ ፡ በተመራችሁ ጊዜ የተሳሳተ ሰው አይጎዳችሁም ፡ ፡ የሁላችሁም መመለሻ ወደ አላህ ብቻ ነው ፡ ፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

go forth light and heavy , and strive hard in allah 's way with your property and your persons ; this is better for you , if you know .

Amharic

ቀላሎችም ከባዶችም ኾናችሁ ዝመቱ ፡ ፡ በአላህም መንገድ በገንዘቦቻችሁ በነፍሶቻችሁም ታገሉ ፡ ፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

if you know not who their fathers were , then they are your brothers in religion , and your clients . there is no fault in you if you make mistakes , but only in what your hearts premeditate .

Amharic

ለአባቶቻቸው ( በማስጠጋት ) ጥሯቸው ፡ ፡ እርሱ አላህ ዘንድ ትክክለኛ ነው ፡ ፡ አባቶቻቸውንም ባታውቁ በሃይማኖት ወንድሞቻችሁና ዘመዶቻችሁ ናቸው ፡ ፡ በእርሱ በተሳሳታችሁበት ነገርም በእናንተ ላይ ኀጢአት የለባችሁም ፡ ፡ ግን ልቦቻችሁ ዐውቀው በሠሩት ( ኀጢአት አለባችሁ ) ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

o you who believe ! when the call is made for prayer on friday , then hasten to the remembrance of allah and leave off trading ; that is better for you , if you know .

Amharic

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ ፡ ፡ መሸጥንም ተዉ ፡ ፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

( one day ) the king said ( to his courtiers ) : " i saw seven fat cows in a dream being devoured by seven lean ones , and seven ears of corn that were green and seven others that were seared . o courtiers , tell me the significance of my dream , if you know how to interpret them . "

Amharic

ንጉሡም « እኔ ሰባትን የሰቡ ላሞች ሰባት ከሲታዎች ሲበሏቸው ሰባትንም ለምለም ዘለላዎች ሌሎችንም ደረቆችን ( ሲጠመጠሙባቸው በሕልሜ ) አያለሁ ፡ ፡ እናንተ ታላላቅ ሰዎች ሆይ ! ሕልምን የምትፈቱ እንደሆናችሁ ሕልሜን ፍቱልኝ » አላቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.

Get a better translation with
7,772,843,990 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK