From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
if now you have any strategy , use it against me .
ለናንተም ( ለማምለጥ ) ብልሃት እንዳላችሁ ተተናኮሉኝ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
you were longing for death , before you met it . now you have seen it with your own eyes .
( በጦርነት ላይ ) መሞትንም ሳታገኙት በፊት በርግጥ የምትመኙት ነበራችሁ ፡ ፡ እናንተም የምትመለከቱ ስትኾኑ በርግጥ አያችሁት ( ታዲያ ለምን ሸሻችሁ )
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and you used to wish for death before you met it ; so now you see it before your eyes .
( በጦርነት ላይ ) መሞትንም ሳታገኙት በፊት በርግጥ የምትመኙት ነበራችሁ ፡ ፡ እናንተም የምትመለከቱ ስትኾኑ በርግጥ አያችሁት ( ታዲያ ለምን ሸሻችሁ )
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
you were longing for death before you met it ; now you have seen it , while you were beholding .
( በጦርነት ላይ ) መሞትንም ሳታገኙት በፊት በርግጥ የምትመኙት ነበራችሁ ፡ ፡ እናንተም የምትመለከቱ ስትኾኑ በርግጥ አያችሁት ( ታዲያ ለምን ሸሻችሁ )
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
i am sure, by now, you may have noticed how the city administration have been relentless in advancing against his legacy by painting the town with pictures of the late pm.
እርግጠኛ ነኝ አሁን፣ የከተማዋ አስተዳደር ያለምንም እረፍት ከተማዋን በመለስ ምስል ከመለስ ውርስ በተቃራኒ እያጥለቀለቀው መሆኑን አስተውለዋል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
until now you were one of those among us on whom we placed great hopes . now , would you forbid us to worship what our forefathers were wont to worship ?
« ሷሊህ ሆይ ! ከዚህ በፊት በእኛ ውስጥ ( መሪ ልትሆን ) በእርግጥ የምትከጅል ነበርክ ፡ ፡ አባቶቻችን የሚገዙትን ከመገዛት ትከለክለናለህን እኛም ወደርሱ ከምትጠራን ነገር በእርግጥ አወላዋይ በሆነ መጠራጠር ውስጥ ነን » አሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( god replied ) , " now you declare belief in me ! but before this you were a disobedient rebel .
ከአሁን በፊት በእርግጥ ያመጽክ ከአጥፊዎችም የነበርክ ስትሆን አሁን ( አመንኩ ትላለህ )
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and now you have returned to us , alone as we created you at first , leaving behind all that we gave you . nor do we see with you your intercessors , those you claimed were your partners with god .
መጀመሪያም ጊዜ እንደ ፈጠርናችሁ ኾናችሁ የሰጠናችሁን ሁሉ በጀርባዎቻችሁ ኋላ የተዋችሁ ስትኾኑ የሰጠናችሁን ሁሉ በጀርባዎቻችሁ ኋላ የተዋችሁ ስትኾኑ ለየብቻችሁ ኾናችሁ በእርግጥ መጣችሁን እነዚያንም እነሱ በእናንተ ውስጥ ( ለአላህ ) ተጋሪዎች ናቸው የምትሉዋቸውን አማላጆቻችሁን ከእናንተ ጋር አናይም ፡ ፡ ግንኙነታችሁ በእርግጥ ተቋረጠ ፡ ፡ ከእናንተም ያ ( ያማልደናል ) የምትሉት ጠፋ ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
or have you become unafraid of the one who controls the heavens , that he will not send a torrent of stones upon you ? so now you will realise , how my warning turned out !
ወይም በሰማይ ውስጥ ያለን በእናንተ ላይ ጠጠርን ያዘለች ነፋስን ቢልክባችሁ ትተማመናላችሁን ? ( አትፈሩምን ? ) ማስጠንቀቄም እንዴት እንደኾነ ወደፊት ታውቃላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but these thoughts which you entertained concerning your lord , have brought you to destruction , and [ now ] you are among the utterly lost ! "
ይህም ያ በጌታችሁ የጠረጠራችሁት ጥርጣሪያችሁ አጠፋችሁ ፡ ፡ ከከሳሪዎቹም ኾናችሁ ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and here it is, the last day of this crazy adventure. you’ve been through so much and i can tell by your eyes that you’re extremely tired. but it’s over now. you did it. i couldn’t be prouder, buddy. cheers to a new chapter of your amazing life! *** graduating from university is probably the most exciting feeling in the whole world. you did an amazing job, and now you can finally take a break from all of the books and breathe freely. congratulations, mate. *** i know how you feel.
እና ይሄ ነው፣ የዚህ እብድ ጀብዱ የመጨረሻ ቀን። ብዙ ነገር አሳልፈሃል እናም በጣም እንደደከመህ በአይኖችህ እነግራለሁ። አሁን ግን አልቋል። አደረግከው. ኩራተኛ መሆን አልቻልኩም ጓደኛ። ለአስደናቂው የህይወትዎ አዲስ ምዕራፍ እንኳን ደስ አለዎት! *** ከዩኒቨርሲቲ መመረቅ ምናልባት በመላው ዓለም በጣም አስደሳች ስሜት ነው። አስደናቂ ስራ ሰርተሃል፣ እና አሁን በመጨረሻ ከሁሉም መጽሃፎች እረፍት ወስደህ በነፃነት መተንፈስ ትችላለህ። እንኳን ደስ አለህ ጓዳ። *** ምን እንደሚሰማህ አውቃለሁ።
Last Update: 2022-11-18
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.