From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
walk on to that which you called a lie .
« ወደዚያ በእርሱ ታስተባብሉ ወደ ነበራችሁት ( ቅጣት ) አዝግሙ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and there will go round on them youths appointed to attend them as though they were pearls hidden .
ለነርሱም የኾኑ ወጣቶች ልክ የተሸፈነ ሉል መስለው በእነርሱ ላይ ( ለማሳለፍ ) ይዘዋወራሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
direct us on to the straight way ,
ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
which will climb on to the hearts .
ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they shall pass on to one another a cup that will incite neither levity nor sin .
በውስጧ መጠጥን ይሰጣጣሉ ፡ ፡ በውስጧ ውድቅ ንግግርና መውወንጀልም የለም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
walk on to the covering having three branches ,
« ባለ ሦስት ቅርንጫፎች ወደ ኾነው ጥላ አዝግሙ ፤ » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the people invited him to attend their feast ) . then he looked at the stars
በከዋክብትም መመልከትን ተመለከተ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
there were in the city nine men of a family , who made mischief in the land , and would not reform .
በከተማይቱም ውስጥ በምድር ውስጥ የሚያበላሹና የማያሳምሩ ዘጠኝ ሰዎች ነበሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and the sun runs on to a term appointed for it ; that is the ordinance of the mighty , the knowing .
ፀሐይም ለእርሷ ወደ ሆነው መርጊያ ትሮጣለች ፡ ፡ ይህ የአሸናፊው የዐዋቂው አምላክ ውሳኔ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and likewise we elected for our cause and guided on to a straight way some of their forefathers and their offspring and their brethren .
ከአባቶቻቸውም ፣ ከዘሮቻቸውም ፣ ከወንድሞቻቸውም ( መራን ) ፡ ፡ መረጥናቸውም ፤ ወደ ቀጥታውም መንገድ መራናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but we caused him to be cast forth on to the beach , sick as he was ,
እርሱ በሽተኛ ሆኖ በቃይ በሌለው ( በባሕር ) ዳርቻ ላይ ጣልነውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and whoever earns a fault or a sin and then throws it on to someone innocent , he has indeed burdened himself with falsehood and a manifest sin .
ኀጢአትን ወይም አበሳን የሚሠራም ሰው ከዚያም በእርሱ ንጹሕን ሰው የሚሰድብ ቅጥፈትንና ግልጽ አበሳን በቁርጥ ተሸከመ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah will surely admit those who believe in him and hold fast to him to his mercy and bounty , and will guide them on to a straight way to himself .
እነዚያማ በአላህ ያመኑ በርሱም የተጠበቁ ከሱ በኾነው እዝነትና ችሮታ ውስጥ በእርግጥ ያስገባቸዋል ፡ ፡ ወደእርሱም ቀጥተኛ መንገድን ይመራቸዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah is he who sends the winds that stir up the clouds . then , we drive them on to a dead land and revive the earth after it 's death .
አላህም ያ ነፋሶችን የላከ ነው ፡ ፡ ደመናዎችንም ትቀሰቅሳለች ፤ ወደ ሙት ( ድርቅ ) አገርም እንነዳዋለን ፡ ፡ በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው እናደርጋታለን ፡ ፡ ሙታንንም መቀስቀስ እንደዚሁ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and the trumpet shall be blown , when lo ! from their graves they shall hasten on to their lord .
በቀንዱም ይነፋል ፡ ፡ ወዲያውኑም እነርሱ ከመቃብሮቻቸው ወደ ጌታቸው በፍጥነት ይገሰግሳሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" instead of allah , and lead them on to the way of flaming fire ( hell ) ;
« ከአላህ ሌላ ( የሚገዙዋቸውን ሰብስቧቸው ) ወደ እሳት መንገድም ምሩዋቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and allah is he who sends the winds so they raise a cloud , then we drive it on to a dead country , and therewith we give life to the earth after its death ; even so is the quickening .
አላህም ያ ነፋሶችን የላከ ነው ፡ ፡ ደመናዎችንም ትቀሰቅሳለች ፤ ወደ ሙት ( ድርቅ ) አገርም እንነዳዋለን ፡ ፡ በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው እናደርጋታለን ፡ ፡ ሙታንንም መቀስቀስ እንደዚሁ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
against whom it is prescribed , that : whosoever befriendeth him , him he shall lead astray and shall guide him on to the torment of the flame .
እነሆ ! የተከተለውን ሰው እርሱ ያጠመዋል ፡ ፡ ወደ ነዳጅ እሳት ስቃይም ይመራዋል ማለት በርሱ ላይ ተጽፏል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but if any one earns a fault or a sin and throws it on to one that is innocent , he carries ( on himself ) ( both ) a falsehood and a flagrant sin .
ኀጢአትን ወይም አበሳን የሚሠራም ሰው ከዚያም በእርሱ ንጹሕን ሰው የሚሰድብ ቅጥፈትንና ግልጽ አበሳን በቁርጥ ተሸከመ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he said , “ they are following in my footsteps ; and i hurried on to you , my lord , that you may be pleased . ”
« እነሱ እነዚህ ፤ በዱካዬ ላይ ያሉ ናቸው ፡ ፡ ጌታዬ ሆይ ! ትወድልንም ዘንድ ወደ አንተ ቸኮልኩ » አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.