From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
how many a village we have destroyed in its harmdoing , so that it lies fallen upon its turrets , and how many an abandoned well , and empty palace !
ከከተማም እርሷ በደለኛ ሆና ያጠፋናትና እርሷ በጣሪያዎቿ ላይ ወዳቂ የሆነችው ብዙ ናት ፡ ፡ ከተራቆተችም የውሃ ጉድጓድ ከተገነባም ሕንፃ ( ያጠፋነው ብዙ ነው ) ፡ ፡
and many a township did we destroy , for they were oppressors – so they now lie flat on their roofs , and many a well lying useless and many a palace in ruins .
ከከተማም እርሷ በደለኛ ሆና ያጠፋናትና እርሷ በጣሪያዎቿ ላይ ወዳቂ የሆነችው ብዙ ናት ፡ ፡ ከተራቆተችም የውሃ ጉድጓድ ከተገነባም ሕንፃ ( ያጠፋነው ብዙ ነው ) ፡ ፡
and simon peter followed jesus, and so did another disciple: that disciple was known unto the high priest, and went in with jesus into the palace of the high priest.
ስምዖን ጴጥሮስም ሌላውም ደቀ መዝሙር ኢየሱስን ተከተሉ። ያም ደቀ መዝሙር በሊቀ ካህናቱ ዘንድ የታወቀ ነበረ፥ ወደ ሊቀ ካህናቱም ግቢ ከኢየሱስ ጋር ገባ፤
so when she saw it , she supposed it to be a pool of water , and she bared her shanks . he said , ‘ it is a palace paved with crystal . ’
ሕንጻውን ግቢ ተባለች ፡ ፡ ባየቺውም ጊዜ ባሕር ነው ብላ ጠረጠረችው ፡ ፡ ከባቶችዋም ገለጠች ፡ ፡ « እርሱ ከመስተዋት የተለሰለሰ ሕንጻ ነው » አላት ፡ ፡ « ጌታዬ ሆይ ! እኔ ነፍሴን በደልኩ ፡ ፡ ከሱለይማንም ጋር ሆኜ ለዓለማት ጌታ ለአላህ ታዘዝኩ » አለች ፡ ፡