Results for perpetuity translation from English to Amharic

English

Translate

perpetuity

Translate

Amharic

Translate
Translate

Instantly translate texts, documents and voice with Lara

Translate now

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

the gardens of perpetuity , the doors are opened for them .

Amharic

በሮቻቸው ለእነርሱ የተከፈቱ ሲኾኑ የመኖሪያ ገነቶች አሏቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

the gardens of perpetuity , beneath which rivers flow , dwelling therein forever . that is the reward for him who purifies himself .

Amharic

ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ( አሏቸው ) ፡ ፡ ይህም የተጥራራ ሰው ምንዳ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

the gardens of perpetuity , beneath which rivers flow , to abide therein ; and this is the reward of him who has purified himself .

Amharic

ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ( አሏቸው ) ፡ ፡ ይህም የተጥራራ ሰው ምንዳ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

the gardens of perpetuity , which they will enter , beneath which rivers flow , where they will have whatever they desire . thus god rewards the pious .

Amharic

( እርሷም ) የሚገቡዋትና በሥርዋ ወንዞች የሚፈሱባት ስትኾን የመኖሪያ አትክልቶች ናት ፡ ፡ ለእነሱም በወስጧ የሚሹት ሁሉ አላቸው ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ ጥንቁቆችን ይመነዳል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

gardens of perpetuity , they shall enter therein ; they shad be made to wear therein bracelets of gold and pearls , and their dress therein shall be silk .

Amharic

የመኖሪያ ገነቶችን በውስጧ የወርቅ አንባሮችን ፣ ሉልንም የሚሸለሙ ኾነው ይገቡባታል ፡ ፡ በእርሷ ውስጥ አልባሳታቸውም ሐር ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

he will forgive you your faults and cause you to enter into gardens , beneath which rivers flow , and goodly dwellings in gardens of perpetuity ; that is the mighty achievement ;

Amharic

ኃጢኣቶቻችሁን ለእናንተ ይምራል ፡ ፡ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ያገባችኋል ፡ ፡ በመኖሪያ ገነቶችም በሚያማምሩ ቤቶች ውስጥ ( ያስቀምጣችኋል ) ፡ ፡ ይህ ታላቅ ዕድል ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

their reward with their lord is gardens of perpetuity beneath which rivers flow , abiding therein for ever ; allah is well pleased with them and they are well pleased with him ; that is for him who fears his lord .

Amharic

በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች ነው ፡ ፡ በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ ( ይገቡባቸወል ) ፡ ፡ አላህ ከእነርሱ ወደደ ፡ ፡ ከእርሱም ወደዱ ፡ ፡ ይህ ጌታውን ለፈራ ሰው ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

( my task is no more than ) to deliver allah 's proclamation and his messages . and whoever disobeys allah and his messenger , surely the fire of hell awaits him ; therein he will abide in perpetuity . ”

Amharic

« ከአላህ የኾነ ማድረስን መልክቶቹንም በስተቀር ( አልችልም ) ፡ ፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚያምጽ ሰው ለእርሱ የገሀነም እሳት አልለው ፡ ፡ በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ ፡ ፡ »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
8,927,611,224 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK