From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
those whose eyes were screened to my message , and were unable to hear .
ለዚያ ዓይኖቻቸው ከግሳጼዬ በሺፋን ውስጥ ለነበሩትና መስማትንም የማይችሉ ለነበሩት ( እናቀርባታለን ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but i shall send them a present and see with what reply my envoys will return . "
« እኔም ወደእነርሱ ገጸ በረከትን የምልክና መልክተኞቹ በምን እንደሚመለሱ የምጠባበቅ ነኝ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
" go with your brother . take my miracles and do not be reluctant in preaching my message .
« አንተም ወንድምህም በተዓምራቶቼ ኺዱ ፡ ፡ እኔንም ከማውሳት አትቦዝኑ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
messenger , preach what is revealed to you from your lord . if you will not preach , it would be as though you have not conveyed my message .
አንተ መልክተኛ ሆይ ! ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ ፡ ፡ ባትሠራም መልክቱን አላደረስክም ፡ ፡ አላህም ከሰዎች ይጠብቅሃል ፡ ፡ አላህ ከሓዲዎችን ሕዝቦች አያቀናምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
has the message been revealed to him out of [ all of ] us ? " rather , they are in doubt about my message .
« ከመካከላችን በእርሱ ላይ ቁርኣን ተወረደን ? » ( አሉ ) ፡ ፡ በእውነት እነርሱ ከግሳጼዬ ( ከቁርኣን ) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው ፡ ፡ በእርግጥም ቅጣቴን ገና አልቀመሱም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
" but whosoever turns away from my message , verily for him is a life narrowed down , and we shall raise him up blind on the day of judgment . "
« ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው ፡ ፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
o children of israel ! call to mind the special favour which i bestowed upon you , and that i preferred you to all others ( for my message ) .
የእስራኤል ልጆች ሆይ ! ያችን በናንተ ላይ የለገስኳትን ጸጋዬንና እኔም በዓለማት ላይ ያበለጥኳችሁ መኾኔን አስታውሱ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the lord said to moses , " i have given you distinction above the people by speaking to you and giving you my message . receive what i have given to you and give us thanks . "
( አላህም ) አለው ፡ - « ሙሳ ሆይ ! እኔ በመልክቶቼና በማናገሬ በሰዎች ላይ መረጥኩህ ፡ ፡ የሰጡህንም ያዝ ፡ ፡ ከአመስጋኞቹም ኹን ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
" were not my messages read out to you ? but you denied them . "
« አንቀጾቼ በእናንተ ላይ የሚነበቡላችሁና በእነርሱ የምታስተባብሉ አልነበራችሁምን » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
o sons of adam , when apostles come to you from among you , who convey my messages , then those who take heed and amend will have neither fear nor regret .
የአዳም ልጆች ሆይ ! ከእናንተ ውስጥ በናንተ ላይ አንቀጾቼን የሚያነቡ መልከተኞች ቢመጧችሁ ከእናንተ ክሕደትን የተጠነቀቁና መልካምንም የሠሩ በነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፡ ፡ እነሱም አያዝኑም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" no reward do i ask of you for it ( my message of islamic monotheism ) , my reward is only from the lord of the ' alamin ( mankind , jinns , and all that exists ) .
« በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አለምናችሁም ፡ ፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.