Results for plotting translation from English to Amharic

Computer translation

Trying to learn how to translate from the human translation examples.

English

Amharic

Info

English

plotting

Amharic

 

From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

and i am plotting a plot .

Amharic

( እኔ ) ተንኮልንም እመልሳለሁ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

verily they are plotting a plot .

Amharic

እነርሱ በእርግጥ ተንኮልን ይሠራሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

as for them , they are but plotting a scheme ,

Amharic

እነርሱ በእርግጥ ተንኮልን ይሠራሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

the day when their plotting will avail them nothing and no help shall be given them .

Amharic

ተንኮላቸው ከእነርሱ ምንንም የማይጠቅማቸውንና እነርሱም የማይርረዱበትን ቀን ( እስከ ሚገናኙ ተዋቸው ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

a day whereon their plotting will avail them not at all , nor will they be succoured .

Amharic

ተንኮላቸው ከእነርሱ ምንንም የማይጠቅማቸውንና እነርሱም የማይርረዱበትን ቀን ( እስከ ሚገናኙ ተዋቸው ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so observe how was the outcome of their plotting , as we destroyed them and all their people .

Amharic

የተንኮላቸውም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ እኛ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም በሙሉ እንዴት እንዳጠፋናቸው ተመልከት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so behold thou how was the end of their plotting : verily we annihilated them and their nation all together .

Amharic

የተንኮላቸውም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ እኛ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም በሙሉ እንዴት እንዳጠፋናቸው ተመልከት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

still they are plotting their plots , but evident are their plots to god , even though they are so adroit as to make the mountains move .

Amharic

( በነቢዩ ላይ ) ሴራቸውንም በእርግጥ አሴሩ ፡ ፡ ሴራቸውም ( ቅጣቱ ) አላህ ዘንድ ነው ፡ ፡ ሴራቸውም ኮረብታዎች ( ሕግጋቶች ) በእርሱ የሚወገዱበት አልነበረም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and of a surety there plotted those before them ; but unto allah belongeth the plotting entirely . he knoweth that which each soul earneth .

Amharic

እነዚያም ከእነሱ በፊት የነበሩት በእርግጥ መከሩ ፡ ፡ አዘንግቶም የመያዙ ዘዴ በሙሉ የአላህ ነው ፡ ፡ ነፍስ ሁሉ የምትሠራውን ያውቃል ፡ ፡ ከሓዲዎችም የመጨረሻይቱ አገር ለማን እንደምትኾን ወደፊት ያውቃሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

it was your plotting night and day when you ordered us to disbelieve in god and associate compeers with him . " when they see the punishment they will express repentance .

Amharic

እነዚያም የተዋረዱት ለእነዚያ ለኮሩት « አይደለም ፤ በአላህ እንድንክድና ለእርሱ ባላንጣዎችን እንድናደርግ ስታዙን ( የከለከለን ) የሌሊትና የቀን ዱለታችሁ ነው » ይላሉ ፡ ፡ ቅጣቱንም ባዩ ጊዜ ጸጸትን ይገልጻሉ ፡ ፡ በእነዚያም በካዱት አንገቶች ላይ እንዛዝሎችን እናደርጋለን ፡ ፡ ይሠሩት የነበሩትን እንጂ ሌላን ይመነዳሉን ?

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

to him ascend good words , and the righteous deed he raises . but those who devise evil deeds theirs shall be a terrible punishment , and their plotting shall be annulled .

Amharic

ማሸነፍን የሚፈልግ የኾነ ሰው አሸናፊነት ለአላህ ብቻ ነው ፤ ( እርሱን በመግገዛት ይፈልገው ) ፡ ፡ መልካም ንግግር ወደርሱ ይወጣል ፡ ፡ በጎ ሥራም ከፍ ያደርገዋል ፡ ፡ እነዚያም መጥፎ ሥራዎችን የሚዶልቱ ለእነሱ ብርቱ ቅጣት አልላቸው ፡ ፡ የእነዚያም ተንኮል እርሱ ይጠፋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

all good words ascend to him , and all good deeds he exalts . as for those who are plotting evil , there is severe punishment for them , and their plots will be fruitless .

Amharic

ማሸነፍን የሚፈልግ የኾነ ሰው አሸናፊነት ለአላህ ብቻ ነው ፤ ( እርሱን በመግገዛት ይፈልገው ) ፡ ፡ መልካም ንግግር ወደርሱ ይወጣል ፡ ፡ በጎ ሥራም ከፍ ያደርገዋል ፡ ፡ እነዚያም መጥፎ ሥራዎችን የሚዶልቱ ለእነሱ ብርቱ ቅጣት አልላቸው ፡ ፡ የእነዚያም ተንኮል እርሱ ይጠፋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and when we cause mankind to taste of mercy after some adversity which had afflicted them , behold ! they have some plot against our revelations . say : allah is more swift in plotting .

Amharic

ሰዎችንም ካገኛቸው ጉዳት በኋላ እዝነትን ( ዝናብና ምቾትን ) ባቀመስናቸው ጊዜ ወዲያውኑ ለእነሱ በተዓምራቶቻችን ( በማላገጥ ) ተንኮል ይኖራቸዋል ፡ ፡ አላህ ቅጣተ ፈጣን ነው ፡ ፡ « መልክተኞቻችን የምትመክሩትን ነገር በእርግጥ ይጽፋሉ » በላቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

" from this , " said joseph , " [ the nobleman ] should know that i did not betray him in his absence , and that god does not guide the plotting of the treacherous .

Amharic

( ዩሱፍ ) « ይህ ( ጌታዬ ) ሩቅ ሆኖ ሳለ ያልከዳሁት መሆኔን አላህም የከዳተኞችን ተንኮል የማያቃና መሆኑን እንዲያውቅ ነው ፤ » ( አለ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

Get a better translation with
7,762,972,912 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK