From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
but if aught is pardoned a man by his brother , let the pursuing be honourable , and let the payment be with kindliness . that is a lightening granted you by your lord , and a mercy ; and for him who commits aggression after that -- for him there awaits a painful chastisement .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በተገደሉ ሰዎች ማመሳሰል በናንተ ላይ ተጻፈ ፡ ፡ ነጻ በነጻ ባሪያም በባሪያ ሴትም በሴት ( ይገደላሉ ) ፡ ፡ ለእርሱም ( ለገዳዩ ) ከወንድሙ ( ደም ) ትንሽ ነገር ምሕረት የተደረገለት ሰው ( በመሓሪው ላይ ጉማውን ) በመልካም መከታተል ወደርሱም ( ወደ መሓሪው ) ገዳዩ በመልካም አኳኋን መክፈል አለባቸው ፡ ፡ ይህ ከጌታችሁ የኾነ ማቃለልና እዝነት ነው ፡ ፡ ከዚህም በኋላ ሕግን የተላለፈ ሰው ለርሱ አሳማሚ ቅጣት አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
a free ( man ) for a free ( man ) , a slave for a slave , and a female for a female . he who is pardoned by his brother , let the ensuing be with kindness , and let the payment be with generosity .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በተገደሉ ሰዎች ማመሳሰል በናንተ ላይ ተጻፈ ፡ ፡ ነጻ በነጻ ባሪያም በባሪያ ሴትም በሴት ( ይገደላሉ ) ፡ ፡ ለእርሱም ( ለገዳዩ ) ከወንድሙ ( ደም ) ትንሽ ነገር ምሕረት የተደረገለት ሰው ( በመሓሪው ላይ ጉማውን ) በመልካም መከታተል ወደርሱም ( ወደ መሓሪው ) ገዳዩ በመልካም አኳኋን መክፈል አለባቸው ፡ ፡ ይህ ከጌታችሁ የኾነ ማቃለልና እዝነት ነው ፡ ፡ ከዚህም በኋላ ሕግን የተላለፈ ሰው ለርሱ አሳማሚ ቅጣት አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.