From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
their only answer was : ' banish them from your town . they are a people who pretend to be pure . '
የሕዝቦቹም መልስ « ( ሎጥንና ተከታዮቹን ) ከከተማችሁ አውጧቸው ፡ ፡ እነሱ የሚጥራሩ ሰዎች ናቸውና » ማለት እንጂ ሌላ አልነበረም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
among them are some who ( pretend to ) listen to thee : but canst thou make the deaf to hear , - even though they are without understanding ?
ከእነሱም ወደ አንተ የሚያዳምጡ ( እና የማያምኑ ) አልሉ ፡ ፡ አንተ ደንቆሮዎችን የማያውቁ ቢኾኑም ታሰማለህን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hast thou not seen those who pretend that they believe in that which is revealed unto thee and that which was revealed before thee , how they would go for judgment ( in their disputes ) to false deities when they have been ordered to abjure them ? satan would mislead them far astray .
ወደ እነዚያ እነርሱ በአንተ ላይ በተወረደውና ከአንተ በፊትም በተወረደው አምነናል ወደሚሉት ፤ አላየህምን በእርሱ እንዲክዱ በእርግጥ የታዘዙ ሲኾኑ ወደ ጣዖት መፋረድን ይፈልጋሉ ፡ ፡ ሰይጣንም ( ከእውነት ) የራቀን መሳሳት ሊያሳስታቸው ይፈልጋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: