From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
opens the file with administrator privileges
በአስተዳዳሪ መብት ፋይል መክፈት
Last Update: 2014-08-15
Usage Frequency: 1
Quality:
( o prophet ) , this privilege is yours alone to the exclusion of other believers . we know well what restrictions we have imposed upon them as regards their wives and those whom their right hands possess , ( and have exempted you from those restrictions ) that there may be no constraint upon you .
አንተ ነቢዩ ሆይ ! እኛ እነዚያን መህሮቻቸውን የሰጠሃቸውን ሚስቶችህን ፣ አላህ ባንተ ላይ ከመለሰልህም እነዚያን እጅህ የጨበጠቻቸውን ምርኮኞች ፣ እነዚያንም ከአንተ ጋር የተሰደዱትን የአጎትህን ሴቶች ልጆች ፣ የአክስቶችህንም ሴቶች ልጆች ፣ የየሹማህንም ሴቶች ልጆች ፣ የየሹሜዎችህንም ሴቶች ልጆች ( ማግባትን ) ለአንተ ፈቅደንልሃል ፡ ፡ የአመነችንም ሴት ነፍሷን ( ራሷን ) ለነቢዩ ብትሰጥ ነቢዩ ሊያገባት የፈለገ እንደ ኾነ ከምእምናን ሌላ ላንተ ብቻ የጠራች ስትኾን ( ፈቀድንልህ ) ፡ ፡ በእነርሱ ( በምእምናን ) ላይ በሚስቶቻቸውና እጆቻቸው በጨበጧቸው ( ባሮች ነገር ) ግዴታ ያደረግንባቸውን በእርግጥ ዐውቀናል ፡ ፡ ባንተ ላይ ችግር እንዳይኖር ( ያለፉትን ፈቀድንልህ ) ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: