From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
so the rumbling overtook them in the morning ;
ያነጉም ሲኾኑ ጩኸት ያዘቻቸው ፤ ( ወደሙ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
so the rumbling overtook them ( while ) entering upon the time of sunrise ;
ጩኸቲቱም ፀሐይ የወጣችባቸው ሲኾኑ ያዘቻቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and the rumbling overtook those who were unjust , so they became motionless bodies in their abodes ,
እነዚያንም የበደሉትን ጩኸት ያዛቸው ፡ ፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ የተንበረከኩ ሆነው ሞተው አነጉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when our decree came to pass we delivered shu 'aib , and those who believed with him by mercy from us , and the rumbling overtook those who were unjust so they became motionless bodies in their abodes ,
ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ ሹዐይብንና እነዚያን ከርሱ ጋር ያመኑትን ከእኛ በሆነው ችሮታ አዳን ፡ ፡ እነዚያን የበደሉትንም ( የጂብሪል ) ጩኸት ያዘቻቸው ፡ ፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ ተንከፍርረው አደሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
so each we punished for his sin ; of them was he on whom we sent down a violent storm , and of them was he whom the rumbling overtook , and of them was he whom we made to be swallowed up by the earth , and of them was he whom we drowned ; and it did not beseem allah that he should be unjust to them , but they were unjust to their own souls .
ሁሉንም በኅጢኣቱ ያዝነው ፡ ፡ ከእነሱም ውስጥ ጠጠርን ያዘለ ነፋስን የላክንበት አልለ ፡ ፡ ከእነሱም ውስጥ ጩኸት የያዘችው አልለ ፡ ፡ ከእነርሱም ውስጥ በእርሱ ምድርን የደረባንበት አልለ ፡ ፡ ከእነሱም ውስጥ ያሰጠምንው አልለ ፡ ፡ አላህም የሚበድላቸው አልነበረም ፡ ፡ ግን ነፍሶቻቸውን የሚበድሉ ነበሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: