From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
debian sensible browser
የነበረው የዌብ መቃኛ
Last Update: 2014-08-20
Usage Frequency: 1
Quality:
knower of the sensible and the unseen , the all-mighty , the all-wise .
ሩቁን ምስጢር ግልጹንም ሁሉ ዐዋቂው አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the knower of the sensible and the unseen , the all-great , the all-sublime .
ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ ታላቅ የላቀ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
that is the knower of the sensible and the unseen , the all-mighty , the all-merciful ,
ይህ ( ይህንን የሠራው ) ሩቁንም ቅርቡንም ሁሉ ዐዋቂው አሸናፊው ፣ አዛኙ ( ጌታ ) ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the knower of the sensible and the unseen , he is above having any partners that they ascribe [ to him ] .
ሩቁንና ቅርቡንም ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ ( በእርሱ ) ከሚያጋሩትም ሁሉ ከፍ አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah has informed us of your state of affairs . allah and his apostle will observe your conduct , then you will be returned to the knower of the sensible and the unseen , and he will inform you concerning what you used to do . ’
ወደእነሱ በተመለሳችሁ ጊዜ ምክንያታቸውን ያቀርቡላችኋል ፡ ፡ አታመካኙ ፤ እናንተን ፈጽሞ አናምንም ፡ ፡ አላህ ከወሬዎቻችሁ በእርግጥ ነግሮናልና ፡ ፡ አላህም ሥራችሁን በእርግጥ ያያል ፡ ፡ መልክተኛውም ( እንደዚሁ ) ፤ ከዚያም ሩቅንና ቅርብን ሁሉ ዐዋቂ ወደ ኾነው ( አላህ ) ትመለሳላችሁ ወዲያውም ትሠሩት የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and say , ‘ go on working : allah will see your conduct , and his apostle and the faithful [ as well ] , and you will be returned to the knower of the sensible and the unseen , and he will inform you concerning what you used to do .
በላቸውም ሥሩ አላህ ሠራችሁን በእርግጥ ያያልና ፡ ፡ መልክተኛውና ምእምናንም ( እንደዚሁ ያያሉ ) ፡ ፡ ሩቁንና ቅርቡን ሁሉ ዐዋቂ ወደ ኾነውም ( አላህ ) በእርግጥ ትመለሳላችሁ ፡ ፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: