Results for several translation from English to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

and made several preparations for him .

Amharic

ለእርሱም ( ኑሮውን ) መዘርጋትን የዘረጋሁለት ( ከኾነ ሰው ገር ተዎኝ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

who has created you in several stages ?

Amharic

በልዩ ልዩ ኹኔታዎች በእርግጥ የፈጠራችሁ ሲኾን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

we raised over you several secure ( skies ) ,

Amharic

ከበላያችሁም ሰባትን ብርቱዎች ( ሰማያት ) ገነባን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so we put them to sleep in the cave for several years .

Amharic

በዋሻውም ውስጥ የተቆጠሩን ዓመታት በጆሮዎቻቸው ላይ መታንባቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

several iranian netizens also tweeted about the filtering with irony.

Amharic

በርካታ ኢራናውያን የበየነ መረብ ተጠቃሚዎች በውስጠ ዘ ስለማጥለሉ ተውተዋል፡፡

Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:

English

from a drop of liquid ; he created him and then set several measures for him .

Amharic

ከፍትወት ጠብታ ፈጠረው ፤ መጠነውም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

we made several highways one over the other above you . we are not neglectful of creation .

Amharic

በእርግጥም ከበላያችሁ ሰባትን ሰማያት ፈጠርን ፡ ፡ ከፍጥረቶቹም ዘንጊዎች አይደለንም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

global voices contacted several iranians in different cities including tehran, shiraz and qom.

Amharic

የአለም ድምጸች ቴህራን፣ ሺራዝ እንዲሁም ቆምን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ በርካታ ኢራናውያንን አነጋግሯል፡፡

Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and we indeed destroyed townships surrounding you , and brought several signs so that they may desist .

Amharic

ከከተሞችም እነዚያን በአካባቢያችሁ የነበሩትን በእርግጥ አጠፋን ( ከክሕደታቸው ) ይመለሱም ዘንድ አስረጂዎችን መላለስን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

global voices has published several of his cartoons and covered his arrest over a controversial cartoon in spring 2006.

Amharic

የአለም ድምጾች የእርሱን በርካታ ካርቱኖች ሲያትም በ2006 ፀደይ በአወዛጋቢ ካርቱኑ ምክንያት የደረሰበትን እስርንም ዘግቧል፡፡

Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:

English

even of those who have divided up their religion , and become sects , each several party rejoicing in what is theirs .

Amharic

ከእነዚያ ሃይማኖታቸውን ከለያዩትና ክፍልፍሎችም ከሆኑት ( አትሁኑ ) ፡ ፡ ሕዝብ ሁሉ እነሱ ዘንድ ባለው ነገር ተደሳቾች ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and indeed we seized the people of firaun with a famine of several years and with reduction of fruits , so that they may follow advice .

Amharic

የፈርዖንንም ቤተሰቦች እንዲገሰጹ በድርቅ ዓመታትና ከፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ ያዝናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

‘ and among us some are virtuous and some are the other type ; we are split into several branches . ’

Amharic

‹ እኛም ከእኛ ውስጥ ደጎች አልሉ ፡ ፡ ከኛም ከዚህ ሌላ የኾኑ አልሉ ፡ ፡ የተለያዩ መንገዶች ( ባለ ቤቶች ) ነበርን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

he made for you all that lies within the earth , then turning to the firmament he proportioned several skies : he has knowledge of everything .

Amharic

እርሱ ያ በምድር ያለውን ሁሉ ለእናንተ የፈጠረ ነው ፡ ፡ ከዚያም ወደ ሰማይ አሰበ ፤ ሰባት ሰማያትም አደረጋቸው ፡ ፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

like the previous march, sunday's protest witnessed smoke and tear gas bombs and several arrests of protesters, who were later released.

Amharic

እንደ መጀመሪያው ሰልፍ ዕለተ ሰንበት የአስለቃሽ ጢስ እና ቦንቦችን ሰለባ የሆኑ ሲሆን በርካቶችም ከታሰሩ በኋላም መለቀቃቸው ታውቋል፡፡

Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:

English

pharaoh said to moses , " did we not bring you up among us as a child ? and you spent several years of your life with us .

Amharic

( ፈርዖንም ) አለ « ልጅ ኾነህ በእኛ ውስጥ አላሳደግንህምን በእኛ ውስጥም ከዕድሜህ ብዙ ዓመታትን አልተቀመጥክምን

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

it is god who created several skies , and as many earths . the commandment is sent down among them so that you may know that god has power over everything , and everything is held within the knowledge of god .

Amharic

አላህ ያ ሰባትን ሰማያት የፈጠረ ነው ፡ ፡ ከምድርም መሰላቸውን ( ፈጥሮአል ) ፤ በመካከላቸው ትእዛዙ ይወርዳል ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ያካበበ መኾኑን በዕውቀት ያካበበ መኾኑን ታወቁ ዘንድ ( ይህንን አሳወቃችሁ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

“ and you dwelt in the houses of those who had wronged themselves and it became very clear to you how we had dealt with them , and we illustrated several examples for you . ”

Amharic

« በእነዚያም ነፍሶቻቸውን በበደሉት ሰዎች መኖሪያ ውስጥ ተቀመጣችሁ ፡ ፡ በእነሱም እንዴት እንደሠራንባቸው ለእናንተ ተገለጸላችሁ ፡ ፡ ለእናንተም ምሳሌዎችን ገለጽንላችሁ ፡ ፡ »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

allah propoundeth a similitude : man having several partners , " quarelling , and a man wholly belonging to one man . are the two equal in likeness ?

Amharic

አላህ በእርሱ ተጨቃጫቂዎች የኾኑ ተጋሪዎች ያሉትን ባሪያና ለአንድ ሰው ብቻ ንጹሕ የኾነን ባሪያ ( ለሚያጋራና ባንድነቱ ለሚያምን ሰው ) ምሳሌ አደረገ ፡ ፡ በምሳሌ ይስተካከላሉን ? ምስጋና ለአላህ ይገባው ፡ ፡ በእውነቱ አብዛኞቻቸው አያውቁም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

allah coineth a similitude : a man in relation to whom are several part-owners , quarrelling , and a man belonging wholly to one man . are the two equal in similitude ?

Amharic

አላህ በእርሱ ተጨቃጫቂዎች የኾኑ ተጋሪዎች ያሉትን ባሪያና ለአንድ ሰው ብቻ ንጹሕ የኾነን ባሪያ ( ለሚያጋራና ባንድነቱ ለሚያምን ሰው ) ምሳሌ አደረገ ፡ ፡ በምሳሌ ይስተካከላሉን ? ምስጋና ለአላህ ይገባው ፡ ፡ በእውነቱ አብዛኞቻቸው አያውቁም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
2,130,815,915 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK