From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
say : ' god i serve , making my religion his sincerely ;
አላህን « ሃይማኖቴን ለእርሱ ያጠራሁ ኾኜ እግገዛዋለሁ » በል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : ' i am ordered to worship allah making my religion sincerely his .
በል « እኔ አላህን ሃይማኖትን ለርሱ ያጠራሁ ኾኜ እንድግገዛው ታዘዝኩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : ' i have been commanded to serve god making my religion his sincerely ;
በል « እኔ አላህን ሃይማኖትን ለርሱ ያጠራሁ ኾኜ እንድግገዛው ታዘዝኩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the one preach christ of contention, not sincerely, supposing to add affliction to my bonds:
እነዚህ ወንጌልን መመከቻ ለማድረግ እንደ ተሾምሁ አውቀው በፍቅር ይሰብካሉ፥
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
so call upon him , making your religion his sincerely . praise belongs to god , the lord of all being .
እርሱ ብቻ ( ሁል ጊዜ ) ሕያው ነው ፤ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም ፤ ሃይማኖትንም ለእርሱ ያጠራችሁ ስትኾኑ « ምስጋና ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይኹን » የምትሉ ኾናችሁ ተገዙት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
i deliver to you the messages of my lord , and i advise you sincerely ; for i know from god that you know not .
« የጌታዬን መልክቶች አደርስላችኋለሁ ፡ ፡ ለእናንተም እመክራችኋለሁ ፡ ፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ዐውቃለሁ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and to adhere exclusively and sincerely to the true faith , and not to be one of those who associate others with allah in his divinity .
ፊትህንም ( ወደ ቀጥታ ) ያዘነበልክ ስትሆን ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ ፡ ፡ ከአጋሪዎቹም አትሁን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
set your faces in every place of worship and call on him , making your religion sincerely his . as he originated you so you will return ;
ጌታዬ በማስተካከል አዘዘ ፡ ፡ በየመስጊዱም ዘንድ ፊቶቻችሁን ( እርሱን ለመገዛት ) አስተካክሉ ፡ ፡ ሃይማኖትንም ለእርሱ ፍጹም አድርጋችሁ ተገዙት ፡ ፡ እንደጀመራችሁ ትመለሳላችሁ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
has it not always been so that every time they made a covenant , some of them set it aside ? nay , most of them never believe in it sincerely .
ቃል ኪዳንንም ቃል በገቡ ቁጥር ከእነርሱ ከፊሉ ይጥለዋልን ? ( ያፈርሰዋልን ? ) ፤ ይልቁንም አብዛኞቻቸው አያምኑም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
a man came running from the farthest part of the city saying , " moses , people are planning to kill you . i sincerely advise you to leave the city .
ከከተማይቱም ዳርቻ አንድ ሰው እየሮጠ መጣ ፡ ፡ « ሙሳ ሆይ ! ሹማምንቶቹ ሊገድሉህ ባንተ ይመካከራሉና ውጣ ፡ ፡ እኔ ላንተ ከመካሪዎች ነኝና » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
my advice will not benefit you , no matter how sincerely i want to advise you , if god lets you go astray . he is your lord and you will all return to him . "
« ለእናንተም ልመክራችሁ ብሻ አላህ ሊያጠማችሁ ሽቶ እንደ ኾነ ምክሬ አይጠቅማችሁም ፡ ፡ እርሱ ጌታችሁ ነው ፡ ፡ ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ » ( አላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
those ( hypocrites ) who have repented , put their trust in god , and sincerely followed only his religion will live with the believers to whom god will give a great reward .
እነዚያ የተመለሱ ( ሥራቸውን ) ያሳመሩም ፤ በአላህም የተጠበቁ ፤ ሃይማኖታቸውንም ለአላህ ፍጹም ያደረጉ ሲቀሩ ፡ ፡ እነዚያስ ከምእምናን ጋር ናቸው ፡ ፡ ለምእምናንም አላህ ታላቅን ምንዳ በእርግጥ ይሰጣል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
pray to him sincerely and be devoted in your religion . just as he gave you life , he will bring you back to life again ( after you die . ) "
ጌታዬ በማስተካከል አዘዘ ፡ ፡ በየመስጊዱም ዘንድ ፊቶቻችሁን ( እርሱን ለመገዛት ) አስተካክሉ ፡ ፡ ሃይማኖትንም ለእርሱ ፍጹም አድርጋችሁ ተገዙት ፡ ፡ እንደጀመራችሁ ትመለሳላችሁ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and my sincere counsel will not profit you , if i desire to counsel you sincerely , if god desires to pervert you ; he is your lord , and unto him you shall be returned . '
« ለእናንተም ልመክራችሁ ብሻ አላህ ሊያጠማችሁ ሽቶ እንደ ኾነ ምክሬ አይጠቅማችሁም ፡ ፡ እርሱ ጌታችሁ ነው ፡ ፡ ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ » ( አላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( they are ) distracted in mind even in the midst of it , - being ( sincerely ) for neither one group nor for another whom allah leaves straying , - never wilt thou find for him the way .
በዚህ መካከል ወላዋዮች ኾነው ( ያሳያሉ ) ፡ ፡ ወደእነዚህም ወደእነዚያም አይደሉም ፡ ፡ አላህም ያሳሳተውን ሰው ለእርሱ ( የቅንነት ) መንገድን በፍፁም አታገኝለትም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: