Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
for there are many unruly and vain talkers and deceivers, specially they of the circumcision:
የማይታዘዙና ከንቱ የሚናገሩ የሚያታልሉ ይልቁንም ከተገረዙት ወገን የሚሆኑ ብዙ ናቸውና፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
for his mercy he specially chooseth whom he pleaseth ; for allah is the lord of bounties unbounded .
በችሮታው ( በነቢይነት ) የሚሻውን ይመርጣል ፡ ፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
instead of your wives , whom your lord has created specially for you ? you are a transgressing people . "
« ከሚስቶቻችሁም ጌታችሁ ለናንተ የፈጠረላችሁን ትተዋላችሁን በእውነቱ እናንተ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦ ናችሁ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
ranks specially bestowed by him , and forgiveness and mercy . for allah is oft-forgiving , most merciful .
ከእርሱ ዘንድ በኾኑ ደረጃዎች ( አበለጠ ) ፡ ፡ ምሕረትንም አደረገ ፡ ፡ እዝነትም አዘነላቸው ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : if the future abode with allah is specially for you to the exclusion of the people , then invoke death if you are truthful .
« የመጨረሻይቱ አገር ( ገነት ) አላህ ዘንድ ከሰው ሁሉ ሌላ የተለየች ስትኾን ለእናንተ ብቻ እንደኾነች እውነተኞች ከኾናችሁ ሞትን ተመኙ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for therefore we both labour and suffer reproach, because we trust in the living god, who is the saviour of all men, specially of those that believe.
ይህን ለማግኘት እንደክማለንና፥ ስለዚህም እንሰደባለን፤ ይህም ሰውን ሁሉ ይልቁንም የሚያምኑትን በሚያድን በሕያው አምላክ ተስፋ ስለምናደርግ ነው።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
not now as a servant, but above a servant, a brother beloved, specially to me, but how much more unto thee, both in the flesh, and in the lord?
ከእንግዲህ ወዲህ እንደ ባሪያ አይሆንም፥ ነገር ግን ለእኔ በተለየ የተወደደ ወንድም ከሆነ፥ ለአንተማ ይልቅ በስጋውም በጌታም ዘንድ ከባሪያ የሚሻል የተወደደ ወንድም እንዴት አይሆንም።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
also mention in the book ( the story of ) moses : for he was specially chosen , and he was a messenger ( and ) a prophet .
በመጽሐፉ ውስጥ ሙሳንም አውሳ ፡ ፡ እርሱ ምርጥ ነበርና ፡ ፡ መልክተኛ ነቢይም ነበር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" then will come after that ( period ) seven dreadful ( years ) , which will devour what ye shall have laid by in advance for them , - ( all ) except a little which ye shall have ( specially ) guarded .
« ከዚያም ከእነዚያ በኋላ ካደለባችሁት ጥቂት ሲቀር ለእነሱ ያደለባችሁትን ሁሉ የሚበሉ ሰባት የችግር ዓመታት ይመጣሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting