Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
but allah is your sponsor . he is the best of victors .
( አይረዷችሁም ) ፤ ይልቁን አላህ ብቻ ረዳታችሁ ነው ፡ ፡ እርሱም ከረዳቶች ሁሉ በላጭ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
today no ransom shall be accepted from you or from the unbelievers . your shelter is the fire , that is your sponsor , the worst arrival '
« ዛሬም ከእናንተ ቤዛ አይወስድም ፡ ፡ ከእነዚያ ከካዱትም ፡ ፡ መኖሪያችሁ እሳት ናት ፡ ፡ እርሷ ተገቢያችሁ ናት ፡ ፡ ምን ትከፋም መመለሻ ! » ( ይሏቸዋል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the prophet has a greater right on the believers than their own selves , his wives are their mothers . kinsmen are closer to one another in the book of allah than to other believers and the emigrants ; although you should act honorably towards those you sponsor , that is written in the book
ነቢዩ በምእምናን ከነፍሶቻቸው ይበልጥ ተገቢ ነው ፡ ፡ ሚስቶቹም እናቶቻቸው ናቸው ፡ ፡ የዝምድና ባለቤቶችም ከፊላቸው በከፊሉ ( ውርስ ) በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ከምእምናንና ከስደተኞቹ ይልቅ የተገባቸው ናቸው ፡ ፡ ግን ወደ ወዳጆቻችሁ ( በኑዛዜ ) መልካምን ብትሰሩ ( ይፈቀዳል ) ፡ ፡ ይህ በመጽሐፉ ውሰጥ የተመዘገበ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: