From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and god sufficieth as witness between you and us , of your worship , we have been ever unaware .
« ( ጣዖታቶቹ ለእኛ ) ከመገዛታችሁ በእርግጥ ዘንጊዎች ለመኾናችንም በእኛና በእናንተ መካከል የአላህ መስካሪነት በቃ » ( ይሏቸዋል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and allah is knower of your enemies . sufficieth allah as a friend and sufficieth allah as a helper .
አላህም ጠላቶቻችሁን ዐዋቂ ነው ፡ ፡ ጠባቂነትም በአላህ በቃ ፡ ፡ ረዳትነትም በአላህ በቃ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and recall what time thou saidst to the believers : sufficieth it not unto that your lord should reinforce you with three thousand angels sent down .
ለምእምናን « ጌታችሁ በሦስት ሺህ መላእክት የተወረዱ ሲኾኑ ቢረዳችሁ አይበቃችሁምን » በምትል ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
how be it allah beareth witness by that which he hath sent down unto thee he sent it down with his own knowledge and the angels also bear witness ; and sufficieth allah as a witness .
ግን አላህ ባንተ ላይ ባወረደው ይመሰክራል ፡ ፡ በዕውቀቱ አወረደው ፡ ፡ መላእክቱም ይመሰክራሉ ፡ ፡ መስካሪም በአላህ በቃ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
whatsoever of good betideth thee is from allah , and whatsoever of ill betideth thee is because of thy self . and we have sent thee unto the mankind as an apostle ; and sufficieth allah as a witness .
ከደግ ነገር የሚያገኝህ ከአላህ ( ችሮታ ) ነው ፡ ፡ ከመከራም የሚደርስብህ ከራስህ ( ጥፋት የተነሳ ) ነው ፡ ፡ ለሰዎችም ሁሉ መልክተኛ ኾነህ ላክንህ ፡ ፡ መስካሪም በአላህ በቃ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: