Results for testify translation from English to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

who testify to what they have witnessed ,

Amharic

እነዚያም እነርሱ በምስክርነታቸው ትክክለኞች የኾኑት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and those who testify to the day of requital .

Amharic

እነዚያም በፍርዱ ቀን እውነት የሚሉት ( የሚያረጋግጡት ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

it is we who have created you . why then did you not testify to the truth ?

Amharic

እኛ ፈጠርናችሁ አታምኑምን ?

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

on the day when their tongues , hands , and feet will testify to what they had done .

Amharic

በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው ፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን ( ከባድ ቅጣት አላቸው ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and we have seen and do testify that the father sent the son to be the saviour of the world.

Amharic

እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and those who brought this truth and those who testify for it – these are the pious .

Amharic

ያም በእውነት የመጣው በእርሱ ያመነውም እነዚያ እነርሱ አላህን ፊሪዎች ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

on the day when their tongues , hands and feet shall testify against them concerning what they were doing .

Amharic

በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው ፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን ( ከባድ ቅጣት አላቸው ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

on the day when their tongues , their hands and their feet shall testify against them touching that they were doing .

Amharic

በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው ፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን ( ከባድ ቅጣት አላቸው ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

this day we set a seal on their mouths and their hands speak to us , and their feet will testify to their earnings .

Amharic

ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል ፡ ፡ እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

lo ! thy son hath stolen . we testify only to that which we know ; we are not guardians of the unseen .

Amharic

« ወደ አባታችሁ ተመለሱ በሉትም ፡ - አባታችን ሆይ ! ልጅህ ሰረቀ ፡ ፡ ባወቅነውም ነገር እንጂ አልመሰከርንም ፡ ፡ ሩቁንም ነገር ( ምስጢሩን ) ዐዋቂዎች አልነበርንም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and it shall avert the chastisement from her if she testify four times , bearing allah to witness that he is most surely one of the liars ;

Amharic

እርሱም ከውሸታሞች ነው ብላ አራት ጊዜ መመስከሮችን በአላህ ስም መመስከርዋ ከእርስዋ ላይ ቅጣትን ይገፈትርላታል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and [ they are ] those who do not testify to falsehood , and when they pass near ill speech , they pass by with dignity .

Amharic

እነዚያም እብለትን የማይመሰክሩ ፤ በውድቅ ቃልም ( ተናጋሪ አጠገብ ) ባለፉ ጊዜ የከበሩ ኾነው የሚያልፉት ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

" i testify to what is true in the torah and make lawful for you some of the things that were made unlawful . i have brought you a miracle from your lord .

Amharic

« ከተውራትም ከእኔ በፊት ያለውን ያረጋገጥሁ ስኾን የዚያንም በእናንተ ላይ እርም የተደረገውን ከፊል ለእናንተ እፈቅድ ዘንድ ( መጣኋችሁ ) ከጌታችሁም በኾነ ታምር መጣሁዋችሁ ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፤ ታዘዙኝም ፡ ፡ »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

he said : nay , but your lord is the lord of the heavens and the earth , who created them ; and i am of those who testify unto that .

Amharic

« አይደለም ጌታችሁ የሰማያትና የምድር ጌታ ያ የፈጠራቸው ነው ፡ ፡ እኔም በዚህ ላይ ከመስካሪዎቹ ነኝ » አለ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and where could you hide from him , so that your ears and your eyes and your skins may not testify against you ? but you had assumed that allah does not know most of your deeds !

Amharic

ጆሮዎቻችሁ ዓይኖቻችሁና ቆዳዎቻችሁም በእናንተ ላይ ከመመስከራቸው የምትደበቁ አልነበራችሁም ፡ ፡ ግን አላህ ከምትሠሩት ብዙውን አያውቅም ብላችሁ ጠረጠራችሁ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

if they testify , do not testify with them . and do not follow the whims of those who deny our revelation , and those who do not believe in the hereafter , and those who equate others with their lord .

Amharic

« እነዚያን አላህ ይህን እርም ማድረጉን የሚመሰክሩትን ምስክሮቻችሁን አምጡ » በላቸው ፡ ፡ ቢመሰክሩም ከእነርሱ ጋር አትመስክር ፡ ፡ የነዚያንም በአንቀጾቻችን ያስተባበሉትን የነዚያንም እነርሱ በጌታቸው ( ሌላን ) የሚያስተካክሉ ሲኾኑ በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑትን ሰዎች ዝንባሌዎች አትከተል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

god testifies that whatever he has revealed to you ( muhammad ) he has revealed it on purpose and the angels also testify to it but god 's testimony alone is sufficient .

Amharic

ግን አላህ ባንተ ላይ ባወረደው ይመሰክራል ፡ ፡ በዕውቀቱ አወረደው ፡ ፡ መላእክቱም ይመሰክራሉ ፡ ፡ መስካሪም በአላህ በቃ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

he said , “ in fact , your lord is the lord of the heavens and the earth , the one who created them ; and i am of those who testify to it . ”

Amharic

« አይደለም ጌታችሁ የሰማያትና የምድር ጌታ ያ የፈጠራቸው ነው ፡ ፡ እኔም በዚህ ላይ ከመስካሪዎቹ ነኝ » አለ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

" return to your father and say , ' o our father ! verily , your son ( benjamin ) has stolen , and we testify not except according to what we know , and we could not know the unseen !

Amharic

« ወደ አባታችሁ ተመለሱ በሉትም ፡ - አባታችን ሆይ ! ልጅህ ሰረቀ ፡ ፡ ባወቅነውም ነገር እንጂ አልመሰከርንም ፡ ፡ ሩቁንም ነገር ( ምስጢሩን ) ዐዋቂዎች አልነበርንም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

Get a better translation with
8,798,984,176 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK