From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
but repentance is not available for those who commit evils , until when death approaches one of them , he says , “ now i repent , ” nor for those who die as disbelievers . these — we have prepared for them a painful torment .
ጸጸትንም መቀበል ለእነዚያ ኀጢአቶችን ለሚሠሩ አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ « እኔ አሁን ተጸጸትኩ » ለሚልና ለነዚያም እነርሱ ከሓዲዎች ኾነው ለሚሞቱ አይደለችም ፡ ፡ እነዚያ ለእነሱ አሳማሚን ቅጣት አዘጋጅተናል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
o people who believe ! if you make an agreement for debt for a specified time , write it down ; and appoint a scribe to write it for you with accuracy ; and the scribe must not refuse to write in the manner allah has taught him , so he must write ; and the liable person ( debtor ) should dictate it to him and fear allah , who is his lord , and not hide anything of the truth ; but if the debtor is of poor reasoning , or weak , or unable to dictate , then his guardian must dictate with justice ; and appoint two witnesses from your men ; then if two men are not available , one man and two women from those you would prefer to be witnesses , so that if one of them forgets , the other can remind her ; and the witnesses must not refuse when called upon to testify ; do not feel burdened to write it , whether the transaction is small or big write – it for up to its term s ’ end ; this is closer to justice before allah and will be a strong evidence and more convenient to dispel doubts amongst yourselves except when – it is an instant trade in which exchange is carried out immediately , there is no sin on you if it is not written down ; and take witnesses whenever you perform trade ; and neither the scribe nor the witnesses be caused any harm ( or they cause any harm ) ; and if you do , it would be an offence on your part ; and fear allah ; and allah teaches you ; and allah knows everything .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ በዕዳ በተዋዋላችሁ ጊዜ ጻፉት ፡ ፡ ጸሐፊም በመካከላችሁ በትክክል ይጻፍ ፡ ፡ ጸሐፊም አላህ እንደ አሳወቀው መጻፍን እንቢ አይበል ፡ ፡ ይጻፍም ፡ ፡ ያም በርሱ ላይ ዕዳው ያለበት ሰው በቃሉ ያስጽፍ ፡ ፡ አላህንም ጌታውን ይፍራ ፡ ፡ ከእርሱም ( ካለበት ዕዳ ) ምንንም አያጉድል ፡ ፡ ያም በርሱ ላይ ዕዳው ያለበት ቂል ፣ ወይም ደካማ ፣ ወይም በቃሉ ማስጻፍን የማይችል ቢኾን ዋቢው በትክክል ያስጽፍለት ፡ ፡ ከወንዶቻችሁም ሁለትን ምስክሮች አስመስክሩ ፡ ፡ ሁለትም ወንዶች ባይኾኑ ከምስክሮች ሲኾኑ ከምትወዱዋቸው የኾኑን አንድ ወንድና አንደኛዋ ስትረሳ አንደኛይቱ ሌላዋን ታስታውሳት ዘንድ ሁለት ሴቶች ( ይመስክሩ ) ፡ ፡ ምስክሮችም በተጠሩ ጊዜ እንቢ አይበሉ ፡ ፡ ( ዕዳው ) ትንሽ ወይም ትልቅ ቢኾንም እስከ ጊዜው ድረስ የምትጽፉት ከመኾን አትሰልቹ ፡ ፡ እንዲህ ማድረጋችሁ አላህ ዘንድ በጣም ትክክል ለምስክርነትም አረጋጋጭ ላለመጠራጠራችሁም በጣም ቅርብ ነው ፡ ፡ ግን በመካከላችሁ እጅ በጅ የምትቀባበሏት ንግድ ብትኾን ባትጽፉዋት በናንተ ላይ ኃጢኣት የለባችሁም ፡ ፡ በተሻሻጣችሁም ጊዜ አስመስክሩ ፡ ፡ ጸሐፊም ምስክርም ( ባለ ጉዳዩ ጋር ) አይጎዳዱ ፡ ፡ ( ይህንን ) ብትሠሩም እርሱ በእናንተ ( የሚጠጋ ) አመጽ ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህም ያሳውቃችኋል ፡ ፡ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.