From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and it is he who hath produced you from one person , and thenceforth provided for you an abode and a depository . surely we have expounded the signs unto a people who understand .
እርሱም ያ ከአንዲት ነፍስ ያስገኛችሁ ፤ ነው ፡ ፡ ( በማሕፀን ) መርጊያና ( በጀርባ ) መቀመጫም ( አላችሁ ) ፡ ፡ ለሚያወቁ ሕዝቦች አንቀጾችን በእርግጥ ዘረዘርን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah will neither forgive nor show the right way to those who believed , and then disbelieved , then believed , and again disbelieved , and thenceforth became ever more intense in their disbelief .
እነዚያ ( በሙሳ ) ያመኑና ከዚያም ( ወይፈንን በመገዛት ) የካዱ ከዚያም ( በእርሱ ) ያመኑ ከዚያም ( በዒሳ ) የካዱ ከዚያም ( በሙሐመድ ) ክሕደትን የጨመሩ አላህ ለእነሱ የሚምራቸውና ቅኑን መንገድ የሚመራቸው አይደለም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
if the hypocrites and those in whose hearts is a disease and the raisers of commotion in madina desist not , we shall surely set thee up against them ; thenceforth they shall not be suffered to neighbour thee therein except for a little while .
መናፍቃንና እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ ( የአመንዝራነት ) በሽታ ያለባቸው በመዲናም ውሰጥ ( በወሬ ) አሸባሪዎቹ ( ከዚህ ሥራቸው ) ባይከለከሉ በእነርሱ ላይ በእርግጥ እንቀሰቅስሃለን ፡ ፡ ከዚያም በእርሷ ውስጥ ጥቂትን እንጂ አይጎራበቱህም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
thenceforth were your hearts hardened : they became like a rock and even worse in hardness . for among rocks there are some from which rivers gush forth ; others there are which when split asunder send forth water ; and others which sink for fear of allah .
ከዚያም ከዚህ በኋላ ልቦቻችሁ ደረቁ ፤ እርሷም እንደ ድንጋዮች ወይም በድርቅና ይበልጥ የበረታች ናት ፡ ፡ ከድንጋዮችም ከርሱ ጂረቶች የሚፈሱለት አልለ ፡ ፡ ከነርሱም በእርግጥ የሚሰነጠቅና ከርሱ ውሃ ( ምንጭ ) የሚወጣው አልለ ፡ ፡ ከነርሱም አላህን ከመፍራት የተነሳ ወደ ታች የሚወርድ አልለ ፡ ፡ አላህም ከምትሠሩት ነገር ዘንጊ አይደለም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: