From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
as well as his wife and children .
ከሚስቱም ከልጁም ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and to us belongs the hereafter as well as the present world --
መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and our forefathers [ as well ] ? "
« የቀድሞዎቹ አባቶችንም ? ( ይላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
one who is obeyed and is trustworthy as well .
በዚያ ስፍራ ትእዛዙ ተሰሚ ፤ ታማኝ የኾነ ( መልክተኛ ቃል ) ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and on them , as well as in ships , ye ride .
በእርሷም ላይ በመርከብም ላይ ትጫናላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
thereupon allah seized him for the chastisement of the world to come as well as of the present .
አላህም በኋለኛይቱና በፊተኛይቱ ( ቃል ) ቅጣት ያዘው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and " my breast is straitened and my tongue is not fluent ; so send aaron as well ;
« ልቤም ይጠብባል ፡ ፡ ምላሴም አይፈታም ፡ ፡ ስለዚህ ወደ ሃሩን ላክ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
anything in their stomachs as well as their skins will be melted by it .
በሆዶቻቸው ውስጥ ያሉ ቆዳዎቻቸውም በእርሱ ይቀለጣሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
[ as well as ] the people of abraham and the people of lot ,
የኢብራሂምም ሕዝቦች የሉጥም ሕዝቦች ( አስተባብለዋል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
high ranks conferred by him as well as forgiveness and mercy . god is forgiving and merciful .
ከእርሱ ዘንድ በኾኑ ደረጃዎች ( አበለጠ ) ፡ ፡ ምሕረትንም አደረገ ፡ ፡ እዝነትም አዘነላቸው ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and some of the satans dived for him and others did work as well . we were watching over them .
ከሰይጣናትም ለእርሱ ( ሉልን ለማውጣት ) የሚጠልሙንና ከዚያም ሌላ ያለን ሥራ የሚሠሩን ( ገራንለት ) ፡ ፡ ለእነሱም ተጠባባቂዎች ነበርን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( baby jesus said ) , " worship god who is my lord as well as yours . this is the straight path " .
( ዒሳ አለ ) « አላህም ጌታዬ ጌታችሁም ነውና ተገዙት ፡ ፡ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
causing ( not only ) their skins but all that is in their bellies as well to melt away .
በሆዶቻቸው ውስጥ ያሉ ቆዳዎቻቸውም በእርሱ ይቀለጣሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" for me , i intend to let thee draw on thyself my sin as well as thine , for thou wilt be among the companions of the fire , and that is the reward of those who do wrong . "
« እኔ በኃጢአቴና በኃጢአትህ ልትመለስና ከእሳት ጓዶች ልትኾን እሻለሁ ፤ ይኽም የበደለኞች ቅጣት ነው » ( አለ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and the thamud , the people of lot , as well as the dwellers of the wood , had denied . these were the hordes .
ሰሙድም ፣ የሉጥ ሰዎችም ፣ የአይከት ሰዎችም ( አስተባበሉ ) ፡ ፡ እነዚህ አሕዛቦቹ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and rise from sleep during the night as well- this is an additional prayer for you . possibly your lord will raise you to an honoured position .
ከሌሊትም ላንተ ተጨማሪ የኾነችን ሶላት በእርሱ ( በቁርኣን ) ስገድ ፡ ፡ ጌታህ ምስጉን በኾነ ስፍራ በእርግጥ ያቆምሃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
> from the fruit of the date palm and the grapes you derive intoxicants as well as wholesome food . surely in this there is a sign for men of understanding .
ከዘምባባዎችና ከወይኖችም ፍሬዎች ( እንመግባችኋለን ) ፡ ፡ ከእርሱ ጠጅንና መልካም ምግብንም ትሠራላችሁ ፡ ፡ በዚህም ውስጥ ለሚያስቡ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምር አልለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
others pray , " lord , give us good things both in this life as well as in the life hereafter and save us from the torment of fire " .
ከእነርሱም ውስጥ ፡ - « ጌታችን ሆይ ! በምድረ ዓለም ደግን ነገር ( ጸጋን ) በመጨረሻይቱም አገር ደግን ነገር ( ገነትን ) ስጠን ፤ የእሳትንም ቅጣት ጠብቀን » የሚሉ ሰዎች አልሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and other [ spoils as well ] which you have not yet captured : allah has comprehended them , and allah has power over all things .
ሌላይቱንም በእርሷ ላይ ገና ያልቻላችኋትን አላህ ያወቃትን ( ለእናንተ አዘጋጃት ) ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : " is that best , or the eternal garden , promised to the righteous ? for them , that is a reward as well as a goal ( of attainment ) .
( እንዲህ ) በላቸው « ይህ የተሻለ ነውን ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ገነት » ለእነርሱ ምንዳና መመለሻ ኾነች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.